ቅዱስ ሚኬኤል በዓመቱ እዮርን አስፈረደ! ተመስገን!
እንኳን ደህና መጡልኝ።
አስተረዬ ገላገለን! ቅዱስ ሚኬኤል በተደበበደበ በአመቱ እንሆ እዮርን አስፈረደ። ተመስገን!
„እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱናቸው።
እረኛቸውም ሞት ነው።
ቅኖችም በማለዳ ይገዟቸዋል።
ውበታቸውም ከመኖሪያቸው
ተለይታ በሲኦል ታረጃለች።“
መዝሙር ፵፰ ቁጥር ፲፬
ከሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
23.01.2019
ከእመ ዝምታ።
ህወሃት ስንት ድንኳን ጥሎ ይሆን?
እንኳን ደስ አለሽ አላዛሯ ኢትዮጵያ!
እንኳን ደስ አለህ አማራ!
እንኳን ደስ አለህ የጎንደር ህዝብ!
ጸሎት እዮርን አንኳኩቶ እንዲህ አሰበለ። ዛሬ ነው የ አማራ ይህለውና ተጋድሎ
ገድል የታዬበት የታምራቱ ቀን! ተመስገን!
የቅማናት ሊሂቃንም ደምር ተቀጣጠሩ ትልቁ ጭንቅላታችሁ
እንሆ አይሆኑ ሆነ። ተመሰገን! ቀጣዩ አንበላችሁ ከቶ ማን ይሆን?!
ሳጅን በረከት ስምዖን እና ሳጅን ታደሰ ጥንቅሹ በቁጥጥር
ሥር መዋላቸው እንሆ ተደመጠ። እንዴት ደስ ይላል። ትልቅ እረፍት ነው አንዱ የሴራ ቸረቻራ እንሆ ተሰበረ። እንኩት አለ። የሴራው
ጭንቅላት ተናደ። ተመስገን። ገንዘቡ አይደለም የነፍሰ ገዳይ ማህበር እንዲህ ዘመን ይፈርደዋል። የዛሬን ቅጽበት መራድም ይበቃል ...
የአቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ በክልሉ ፍ/ቤት የሚታይ ነው - የአማራ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን
ሰበር ዜና: በበረከት ስምኦን መያዝ የአዲስ አበባ ህዝብ ግልብጥ ብሎ አደባባይ በደስታ ወጣ:: እኛም ወጥተን እንዲህ ደስታችንን አብረን ገልፀናል
የአንቡላ ቃርምያ!
የአንቡላ ቃርምያ!
ግብዕቱ አይቀሬ! የበረከት የሸር ሸጎሬ፤ ግብዕቱ አይቀሬ!
ኢትዮጵያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ
ሚስጢር ነው!
የኔዎቹ ቅኖቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ጊዜ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ