ስንት እኛወች አለን? #ስንተኛ ጊዜስ ነን?

 

 

ስንት እኛወች አለን? #ስንተኛ ጊዜስ ነን?

 

·      ኢትዮዽያ አዛውንት ናት።

·        ኢትዮዽያ የበቃች ናት።

·        ኢትዮዽያ ህገ መንግስት ናት።

·        ህግ ተላላፊወች የጥፋት ምልክቶች ናቸው።

·         ጡንቻ ለቦክሰኞች ያፈራ የለመለመ የሃሳብ ልቅና ለፖለቲከኞች።

·        የወይፈን ፖለቲካ እና ያመለጡን ሁለት ያመለጡ ዕንቁ ዕድሎች።

( 1. ትውልድ የማይተካቸው የጄኒራል ፋንታ በላይ ንቅናቄ። አሁን ሳስበው

 አማራ መሆናቸው ይሆን ተላልፈው የተሰጡት እላለሁኝ።

2. አቶ ልደቱ አያሌው ያዘጋጁት ያሰበለ፤ የተደራጀ ዬልቅና የሽግግር ሰነድ ነበር።)

አገር በዘርፈ ብዙ አውታሮች - ባላወች የምትቆም ናት። የምንፈልገውን እንወቅ።

 

·        ፌስቡክ ላይ ካልከፈተ ዩቱብ ቻናሌ፤ ከበቡሽ ብሎግ ላይም ይገኛል። ሁሉም ይሞረድ ነው ጭብጡ። ወቃሹም ተወቃሹም ለጥሞና ብቁ ነው። አገር እንደ ሸቀጣ ሸቀጥ በኢንፖርት እና ኤክስፖርት ማእበል ፖለቲካ ልትመራ አይገባም ነው። ተፈጥሯዊ ማንነት ላላት አገር ልካዊነት ያስፈልጋታል ነው።

አዘጋጅ እና አቅራቢ

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር

13.07.2022

ኢትዮዽያን የሚያክል ሰብዕና ይናፍቀኛል።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።