#ህም! #ህም። #ህም።

 #ህም! #ህም#ህም። "ገዢው የዞግ ድርጅት ተፎካካሪወችን፤ ተቃማዊወችን ማፈን መብቱ ነው። ሥራውም ነው እንደ ድከመት ሊታይ አይገባም" የሚል የአማራ ሊቅ ለዛውም የህግ አንበል? ምጥ ነው። እንዲህ ከተባለ #ዴሞክራቶች #ሪፓብሊካን ይፈኑን? #ያሳድዱን? #ይገቱን? የሚገርመኝ አወያዩም አልሞገተም። አንድ ሚዲያ ላይ ክፍል ሁለት ውይይት ላይ ነው ያዳመጥኩት። አወያዩም እንደ ቅዱስ ቁርባን ተመስጌን ብሎ የተቀበለው ይመስላል። የማይሰማ የለም።
ውዶቼ ደህና ቆዩኝ።
ሥርጉትሻ 2024/05/2024

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።