ቢያንስ በሚያስደነግጠው

 እንዴት አደራችሁልኝ? ቢያንስ በሚያስደነግጠው የሰው ልጅ ድንገተኛ ችግር መደንገጥ እንዴት ቸገረን? እኛ ብቻ አይደለነም ዓለማችንም። ለዚህ ነው እኔ ክፋትን፤ ጭካኔን የሚመክት የፍቅር ተፈጥሮ ካሪክለም ይነደፍለት የምለው። ሰውና ሰው ምን እና ምን እዬተኳኳኑ ይሆን?
ሥርጉትሻ 2024/05/21

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።