የረዳት ፕሮፌሰር አውግቸው ሲሳይ #አድራሻ #ታወቀ ይሆን?
ልጅ ሞገስ ዘውዱን ባለፈውም መረጃ እንዲያፈላልግ በፔጄ ላይ አሳስቤው ነበር። እሱ ስለ ረ/ ፕሮፌሰር አውግቸው ያለውን #የቀደም በትውቃቸው ዘመን ያለውን መረጃም በቅንነት አጋርቶ፤ እኔም አጋርቸለት ነበር። የብልጽግናን ሹመኞች ከሚያገኙ ሚዲያወች አንዱ የሃሳብ ገበታ ነው።
ይህን እኔ #በአወንታዊነት ነው የማዬው። ሁሉም ሰው መብት አለውና ያሻውን፤ የፈለገውን አቅጣጫ የመደገፍ። ዴሞክራሲ እኮ ይኽው ነው። በእኛ ላይ ሲደርስ እንፈራዋለን፤ እንሸሸዋለንም።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
ግን እንዴት አደራችሁ? እንደምንስ አረፈዳችሁ?
ቸር ያሰማን ፈጣሪያችን። አሜን።
ሥርጉትሻ 07/03/26
ፍትህ ለረ/ ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ