ተረኝነት! ሲጠነዛ! የውጭ አገር ዩኒቨርስቲዎች ለኢትዮጵያ 30 የፒኤች ዲ ትምህርት እድል ይሰጣሉ።

 

ተረኝነት! ሲጠነዛ!
የውጭ አገር ዩኒቨርስቲዎች ለኢትዮጵያ 30 የፒኤች ዲ ትምህርት እድል ይሰጣሉ። የምልመላና የስፖንሰርሺፕ ሂደቱ እና ስምምነቱ በትምህርት ሚኒስቴር እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኩል ነው የሚከናወነው።
የዘንድሮው ስኮላርሽፕ የተሰጠው በሙሉ ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ ሲሆን የሁለቱ መስርያ ቤት ዋና ኃላፊዎች ሳያውቁ የተፈፀመ ነው። ከኦሮሞ ብልፅግና ሰዎች ውጭ ማንም እንዳያውቀው ተደርጓል። "የኦሮሞና ብሔር ብሔረሰብ ሲኖዶስ" ብለው ያዋቀሩት ከዚህ አንፃር ትንሽ ለማስመሰል ሞክረዋል። የትምህርት እድል የሰጡት አንድም የሌላ ብሔር ተወላጅ የለም። በአደባባይ ለማይወጣው አይናቸውን በጨው ያጠቡ ስግብግቦች ናቸው። አንድም ከሌላ አያሳትፉም። አንድም!
ብሔር ብሔረሰብ እንጅሩ!
ኬኛ ብቻ!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።