#የፊንጢጣ_ኪንታሮት
??#በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ነው ይህ ችግር ከፍተኛ ህመምና ስቃይ አለው

ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡
በዳሌና ፊንጢጣ አካባቢ ያሉ የደም ቧንቧዎች ውጥረት ሲበዛባቸው ኪንታሮት ይፈጠራል፡፡
በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኙ ጡንቻዎች በደም ይሞላሉ ይህም የአንጀትና ሆድ ዕቃ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር ያመቻል፡፡
ሽንት ቤት ውስጥ ለረጂም ጊዜ ተቀምጠን በምንቆይበት ጊዜ የውጥረት መጨመር በፊንጢጣ ጡንቻዎች ውስጥ ያሉትን የደም ቧንቧዎች እንዲያብጡና እንዲለጠጡ
ያደርጋቸዋል ይህም ኪንታሮት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
ኪንታሮት በአብዛኛው የሚከሰተው በዳሌና ፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ስሮች
ላይ ጫና ሲጨምርባቸው ይፈጠራል፡፡ ግፊት በሚጨምርበት ጊዜ ደም ወደ ስሮቻችን ይገፋና እንዲያብጡ ያደርጋቸዋል፡፡
የሚከተሉት ልምዶች የደም ግፊትን በፊንጢጣ አካባቢ በመጨመር ኪንታሮት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፦




በወሊድ ጊዜ ህፃኑን ገፍቶ ለማውጣት /ሲያምጡ በፊንጢጣ አካባቢ ውጥረት እንዲጨምር ስለሚያደርገው ለኪንታሮት ሊያጋልጣቸው ይችላል
በፊንጢጣ ውስጥ ይገኛል ማየትም ሆነ መዳሰስ አንችልም ስለዚህ ምቾታችንን አይነሱትም ነገር ግን በምንፀዳዳበት ጊዜ ህመምና ማንጣጣት ይኖራቸዋል፡፡

በፊንጢጣዎ አካባቢ በሚገኝ ቆዳ ላይ ይገኛል፡፡
በሚያቃጥለን ጊዜ የማሳከክ ወይም የመድማት ሁኔታ ይኖራል፡፡
አንዳንድ ጊዜ ደም ውጫዊ ኪንታሮትን በመግፋት የደም መርጋት እንዲፈጠር ያደርጋል ይህም ከፍተኛ ህመም፣ ማበጥና ማቃጠል ይኖረዋል፡፡










??#አዘገጃጀት የምድር እንቧይ ፍሬውን የዋንዛ የጥንጁት ስሮችን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ በመንፋት ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት መቀመም የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ ወይም በንጹ ማር እየለወሱ ኪንታሮቱ ካለው ላይ ለሁለት ሳምንት ጥዋትና ማታ መቀባት ፍቱን የፊንጥጣ ኪንታሮት መፍትሔ ነው ።

በዚህ መጥፎ በሽታ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ሸርና ላይክ በማድረግ ተባብረን እንዲታከሙ እናድርግ።
➭ሕክምናዉ በአስተማማኝ ሁኔታ ከእኛ አለ


አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ