ቀጨር መጨር። የዕብለት ታንቡር ስልችት አለኝ። ቋቅ!

ዕለተ ሰኞ ዕለተ ጠባቂ
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በሰብለ ህይወት ብራ
ለራህብ የሚራራ።
"ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።"
(ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯)

 
ቀጨር መጨር።
የዕብለት ታንቡር ስልችት አለኝ።
ቋቅ!
የአርዮስ ልሳንም ቋቅ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
15/03/2021
ይህን አንቡላ ስብከት የማልሰማበት ጊዜ ናፈቀኝ።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።