የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል ኢትዮጵያ እንዲገባ መሻት። oct 20.2020

 

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን።
"የሰው ልብ መንገድ ያዘጋጃል፣ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ 16/9"
የነገህ ፀሎት።
1) የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል ኢትዮጵያ እንዲገባ መሻት።
2) በወበራ ተመክሮበት በደንቢደሎ የአማራ የዩንበርስቲ ተማሪዎች እገታና ሰቆቃ መዳረሻውን ለማወቅ መጓጓት።
3) አንድም የአማራ ክልል ተማሪ ወደ ሌላ ክልል እንዳይመደቡ መሻት።
ወስብኃት ለእግዚአብሄር።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።