ገራገሯ የሰባዕዊ መብት ተሟጋች።

 

ገራገሯ የሰባዕዊ መብት ተሟጋች።
 No photo description available.
 
ገራገሯ የሰባዕዊ መብት ተሟጋቿን ወት አስምራ ሹምዬ አቶ ኦባንግ ሜቶ ሆነ ዶር ዳንኤል በቀለ ባሊህ ሊሏት ይገባል። ኑሯዋን በኪራይ ትኖርበት የነበረው ቤት ያሳያል ያች ቅን።
ያቺ ከነተፈጥሮዋ ያለች ደግ ሸበላ የት እንዳደረሷት አይታወቀም። ቤተሰቦቿ ምን እንደ ገጠማቸው አይታወቅም።
ባለቤት የሌለው ህዝብ በወዘተረፈው የገዳ ዘር የማፅዳት ዘመቻ ፍዳውን እያዬ ነው። ዋቢ የለውም ከፈጣሪ በስተቀር። ይህቺ ደግ ገራገር ህይወትሽ ስለምን ተረፈ ተብላ ነው ይህን ሁሉ ማዕት የምታዬው።
በቁሙ የከሰለ የሴቶች የወጣቶች እና ህፃናት ሚር መ/ቤት ደግሞ አለ። ግዑዝ የሆነ ነገር።
ወጣት አስምራ ሹምዬ የት ናት?
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
ኃራም ገዳ!
 
 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።