ዳርቻው ምን ይሆን? …ኃራም ገዳ! oct 20.2020

 

ዳርቻው ምን ይሆን?
የህይወትን ጣዕም ሳያውቁ፣ህይወት እንደናፈቃቸው፣ ወላጆቻቸው እንደሳሷቸው፣ ተስፋን እንደ ሰነቁ፣ በማያውቁት፣ ባልነበሩበት፣ በሌሉበት የፖለቲካ ትርምስ በማህበረ ኦነግ ዕምቅ በቀል ድራሻቸው ዕልም፣ ጥፍት ያለው የደንቢደሎ የአማራ እጩ ሊቃናት ሁኔታ ዳርቻው ምን ይሆን?
በትናንቱ በጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ አሊ የተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ ዲስኩር ውስጥ የተረዳሁት ቢኖር አማራን የማጥፋት፣ የማክሰል፣ የማሸማቀቅ ተግባር የተልዕኳቸው አውራ መሆኑን ተርድቻለሁ።
እንዲህ ከምንሰቃ ኢትዮ 360 ሚዲያ አለኝ የሚለውን መረጃ ነግሮን ቁርጣችን ባወቅን። መረጃውን እንዳያወጣ የሰጋበት የጭካኔ አይነት ሰውነታችን ለምዶት የግፍ ሞት ሰርካዊ የህይወታችን አካል ሆኗል።
መርዶስ ለካ ይናፍቃል። ይገርማል።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
…ኃራም ገዳ!
 
 No photo description available.

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።