የተፃፈው ሁሉ እየሆነ ነው || ዶ/ር አብርሃም አምሃ

ፈቃዱ ዛሬ ነበር። ቤቴ ውስጥ የተከወነውን ልክደነው። ዊዝደም ለናፈቃችሁ የዕውቀትም የርጋታም የኔታን እንሆ። መጨረሻ ላይ አለቀስኩ። ስለእኛም ስለኢትዮጵያም። በርቀት ስለ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራም አሰብኩ።
ሥርጉትሻ ደህና እደሩልኝ። ሰላም ካደርኩ ነገ አገኛችሁአለሁ። 11.06.024

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።