ልጥፎች

እናት ተቋም ናት።

ምስል
  እናት ተቋም ናት። እናት + እናትነት + እናታዊነት= ልዕልናዊ ቅድስና! ኢትዮጵያን አዬኋት እናት ናት ህይወት መቅድመ ትምህርት ቤት በትዕግስት ስለትዕግስት የትዕግሥት ሥምን መላዕክ አውጥቶ ፈጣሪ አተመበት እስትንፋሰ ቅድስት። የመልካምነት ዓውደምህረት የደጋጎች ቤተኝነት ማህሌት። ሥርጉትሻ2024/04/2023 እናትነት ይለምልም! አሜን!

ህማማቱን አስመልክቶ በአዲስ ዝማሬ…ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ | Seifu on EBS

ምስል

የልጄን የዳዊት ፅጌን ዘፈን ሌላ ሰው ከዘፈነው ፀቡ ከኔ ጋር ነው…ህጻን ሔራን..ማየት ችለው እዚሁ መድረክ ላይ እ...

ምስል

"ከባለቤቴ ሞት በኋላ ራሴን ስለማጥፋት ማሰብ አቆምኩ" የሔራንና ሶልያና እናት ወ/ሮ ትእግስት."ህክምናውን በልጆቹ...

ምስል

መዝገበ ፀሎት በብሬል ያዘጋጁት ልበ ብርሃናማዎቹ ሔራን እና ሶልያና…ብርሃንና ጥላ ትንሽ ትንሽ ይታየናል ክፍል1. ...

ምስል

ጅልነት ዕቀብ ይጣልበት ...

ምስል
  የውዷ ውዶቼ ዛ ሬም ለ ፖለቲከኞች ብላችሁ ሰላማችሁን ታጣላችሁን፨ ለ ምን፧ ስ ለማን፧ ስለምንስ፦ ጅ ልነት ዕቀብ ይጣልበት እሺ ጌጦቼ። መሸቢያ ቀን። አሜን።   ሥ ርጉትሻ   አገልጋይ፨ 2024.04.22

ኢትዮጵያ ለሁላችንም ከብዳናለች፨

ምስል
  ኢ ትዮጵያ ለ ሁላችንም ከ ብዳናለች፨ የ ሃቅ ዳታው የ ሚመሰከረው ይህንኑ ነው።   ሥ ርጉትሻ   አገልጋይ፨ 2024.04.22

ምኞቴ ክብርት ኢትዮጵያ ....

ምስል
    ም ኞቴ ክብርት ኢትዮጵያ በተፈጥሯዋ ልክ የሆነው ኢትዮጵያኒዝም ማኒፌስቶዋ እንዲሆን ነው፨ የ ግራ ልኳ አይደለምና። ኢ ትዮጵያኒዝም ድንጋጌ ነው። ልኩም ም ርቃት።ምርቃቱም ዊ ዝደም ያፈልቃል።     ሥ ርጉትሻ   አገልጋይ፨ 2024.04.22