የአገራዊ" ምክክሩ #እርገት ……… "#ከአገሬ #ምንጊዜም #አልሸሽም!"
"ሲያምራችሁ ይቅር ይላሉ ባለቅኔ ጎንደሮች።" ይህን መሰል አገላለጽ።
ከአገሬ ምንጊዜም አልኮበልም። #አልኮበለልኩም።
እንኳንስ በዚህ ዕድሜየ የዛሬ ፵ ዓመት ጉልበት በነበረኝ ጊዜ፤
መውጣት በምችልበት ጊዜ፤ እህት ወንድሞቼ ውጭ በነበሩበት
ጊዜ፤ ና ባሉኝ ጊዜም እና ከአገሬ #አልወጣሁም።
(ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ "የአገራዊ" ምክክሩ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር።)
ተወያዮች ሰብሳቢያቸው ባልነበሩባቸው ጥቂት ቀናት የውስጥ መከፋት
እንደነበረባቸው ግብረ መልሱ ይናገራል። በሌላ በኩል የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽን
ከመቀመጫቸው ብድግ ብለው የተቸራቸውን ስጦታ ጉንብስ ብለው ተቀብለዋል።
ይህ ለትውልድ አክብሮት እና ፍቅርን አክብሮ ማስከበር #ትዕይንት የመማሪያ
#ሰነዱ ሊሆን ይችላል። መከባበር፤ መደማመጥ፤ መፈቃቀር ተስኖን በክፋ
ሃሳብ ላይ አትኩሮታችን ሁሉ እየተቀማን፤ እየተወሰደብን ስለሆነ።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።"
ዛሬ ሳንጠግባት እልቅ የምትለው ፆመ ፍልሰቲት መፍቻ ነው። ውዶቼ እንኳን
አደረሰን። አሜን። ሌላው ጉዳይ ይደረስበታል። ወቀሳው ይሁን ሙግቱ።
ሥርጉትሻ 21/08/026.
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
See less
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ