ቃና የለሽ።

„በትእግስት አለቃ ይለዝባል፣
የገራም ምላስ አጥንትን ይሰብራል።“  
(ምሳሌ ምዕራፍ ፳፭ ቁጥር፲፮)
ከሥርጉተ©ሥላሴ
14.07.2018)
(ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።)


ቃና የለሽ
  ***
ጎምዛዛ ነሽ ትመሪያለሽ
አትጠጭም ትከብጃለሽ
አትዋጭም ኀይለኛ ነሽ
ዕውነት ደፋር ካላገኘሽ
ቃና የለሽ ትሆኛለሽ።
                                                       
  • ·        ሥጦታ፣ ... ለዕውነት አፍቃሪዎች በሙሉ
  • ·        ተስፋ መጸሐፌ ላይ ለህትምት የበቃ

ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል ያለመልማል!
ቅኖቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ቀን።







አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።