አንተ ቀያፋ ...
አንተ ቀያፋ …
„የእግርህን መንገድ አቅና አካሄድህም ይጽና።“
(ምሳሌ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፳፮)
ከሥርጉተ©ሥላሴ
14.07.2018)
(ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።)
አንተ ቀያፋ
***
አትጋፋ
ተደፋ - በአካፋ!
ቀርፋፋ
ፎረፎር-
ማን አንተን
ሲፈራ!
ገፋፋ
ተደፋ!
ግርድፍድፍ-የአንቡላ ዝንፍ ዝርግፍ፤ የቋሳ ትልትል፤
ቅርፎ
ሞፎ
ዶፎ
ቀፎ
እህ! ውስጤን አትክነህ አትግፋ፡
እህ!
ነፃነቴን አትጋፋ … አታዳፋ
አንተው ተደፋ
ፋ
ፋ
ፋ
ፋ - አንተ - ቀያፋ!
መብቴን በቋሳ አታልፋ!
·
ተጣፈ ህዳር 25 ቀን 2001 ዓ.ምዙሪክ አውሮፕላን ማረፊያ።
·
ተስፋ የግጥም መጸሐፍ ላይ ለህትም የበቃ።
ኢትዮጵያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር።
የኔዎቹ ኑሩልኝ ቅኖቹ።
መሸቢያ ጊዜ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ