ግጥም።

„በተንኮልህ ያሳትካቸው አጋንንትና አንተ
በአንድነት ወደ ገሃነም ትውርዳላችሁ እና ወዮልህ“
መቃብያ ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፫ ቁጥር ፲፯
ከሥርጉተ©ሥላሴ
 15.09.2018
ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ

እርሾ ነስቶ ሲደነፋ-ሲያንኮራፋ ዘመን የሰጠው ዶፍ
                           ሲቀርፍ …
                   … ሲዘርፍ 
                 ሲወርፍ …
          … ሲሞተልፍ
       ሲነድፍ …
ሲናደፍ
   … ሲልፍ
ጎርፍ …  የሚወርፍ
ዝንቅንቅ -ጥንዝል- ዝንጥለ፤ እንኮፍ- ሸንኮፍ።


  • ·        ተጣፈ  ...  ታህሳስ 4 ቀን 2001 ዓ.ም ሲዊርላንድ
  • ·        ተስፋ መጸሐፌ ላይ ለህትም የበቃ፤ ገጽ 12 ቦታ ካለ ሊዝ የተመራ።
  • ·        እርእሱ ጎርፍ የሚወርፍ ነው።

የኔዎቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ጊዜ።


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።