#ሁለት ወዶ አይሆንም።
#ሁለት ወዶ አይሆንም።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።"
ምዕራፍ ፲፰።
አንድ ጊዜ አይደለም፤ ሁለት ጊዜ አይደለም በተደጋጋሚ ብልፄው ተኝቶ ሊያስበው
የሚገባው ቁምነገር በቅድስት ኦርቶዶክስ ላይ በግልጽም በስውርም የከፈተው
ዘመቻ ሊቆም ይገባል።
ቅድስቷ ይቅርታ ልትጠየቅ ይገባል። በይፋ። ላዘኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
አማኞች ብቻ ሳይሆን፤ ለወዳጆቿም ጭምር አጽናኝ ብሄራዊ መልዕክት በእጅጉ ያስፈልጋል።
ውዶች ክብሮች ቤተ ሥርጉትሻ እንዴት አላችሁልኝ። .
ቸር አስበን፤ ቸር እንሁን። አሜን።
ቅን አስበን፤ ቀና እንሁን። አሜን።
ኑሩልኝ። አሜን።
ሥርጉተ©ሥላሴ።
Sergute©Selassie.
15/06/026.
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ