ልጥፎች
Ethiopia: መፈንቅለመንግስት? የሽብር ክስ? ስለወቅታዊው ሀገራዊ ሁናቴ ምን ይላሉ?06/27/2019
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ethiopia: የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና | EthioTimes Daily Ethiopian News | አብን
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
አማራ መሆንህ የገባህ ዕለት የጉድጓዱን ጥልቀት ትረዳዋለህ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ደህና መጡልኝ። ተስፋ ይመጣል። ተስፋ ይሄዳል። ተስፋ ይከሳል። አማራ መሆንህ የገባህ ዕለት የጉድጓዱን ጥልቀት ትረዳዋለህ። „ልጄ ሆይ! ኃጢያተኞች ቢያባብሉህ እሺ አትበል። መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፲“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። 26.06.2019 እኔ እምጽፈው ሰው ለሆኑ፤ ከህሊናቸው ጋር ላሉ፤ ሰው ለሚለውን ታላቅ ፍጥረት አክብሮት ላላቸው ወገኖች። የቤተ መንግሥት እርቦ እራፊ የቀፈት ከፈን ለማሳኛቸው ነው። ውዶቼ የኔታዎች ቅደም ተከተሎችን በፅሞና ማዬት ያስፈልጋል። ህወሃትን ለማግለል አማራን መማጸን ነበረበት "በጣና ኬኛ" የአብይወለማ ሴራዊ ሌጋሲ። አማራን ለመጨፍጨፍ ህውኃትን መማጸን ሌላው "አክሱም ኬኛ" ያልነፈሰበት አፍለኛ የአብይወለማ ብርንዶ የሴራ ቋት ነበር። ቁምነገሩ ደግሞ አማራም ትግራይም በጸረ ስሜን ፖለቲካ አራማጅነት ጥይፉ ናቸው በኦነጋውያኑ ብቻ ሳይሆን በቀስተደመናው ድርጅት ወራሹ በግንቦት 7። ሰነዱ እጃችን ላይ ይገኛል። ዘመቻው ግን በቅደመ ተከተል ነው የተከወነው እንቅልፋም ሲገኝ ምን ይሆን። አንዱን ለመስበር ሌላው አስፈላጊ ስለነበር የሥልጣን እርካቡን ለማግኘት አማራ ተፈለገ። አሁን ሁሉንም መዋቅር የተቆጣጠረ ሲመስለው አብይወለማ ፍርፋሪውን ለህወሃት ለማከፈል ህውሃት አስፈለገው። የኦነግን የበላይነት ተቀብሎ በሥር ለማደር ደግሞ ይሄኛው ተመራጭ መንገድ ነው። ለዚህ ነው አውስትራልያ አቢንባሲ እና ቢኦኤ ላይ በ አብይወለማ የመደመር ፍልስፍና እፍፍፍፍ ያሉት። ከባህርዳር በፊት እኮ ኮማንዶ የተላከው ትግራይ ላይ ነበር። ግን ትግራይ ከአባቶቹ በወረሰው ...