ልጥፎች

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ።   ለዘመን ለትውልድ ጥላቻን ጥላቻ አያክመውም።   ዕለተ ሮብ ዕለተ ተናኜ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በሰብለ ህይወት አዝመራ በቢሆነኝ ብራ ለራህብ የሚራራ።   „ እግዚአብሄርም   ለሰሎሞን   እጅግ   ብዙ   ጥበብ   እና   ማስተዋል   በባህር   ዳር   እንዳለ   አሽዋ   የልብ   ስፋት   ሰጠው። “                                                                            ( መጸሐፍ   ነገሥት   ቀዳማዊ   ምዕራፍ  4 ፬   ቁጥር   ፳፱)           ·         ሃዘን ለሌላ ሃዘን በመገባበዝ እርካታ አያስገኝም። · ...