ልጥፎች

አቡዬ የድል አነባበሮ።

ምስል
  እ ንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   አ ቡዬ የድል አነባበ ሮ ። " የቤትህ ቅናት በላኝ። "   እንዴት እንዴትሰኑ ሰነበትን ? ደህና ነን ወይይ ? አይዞን። አነባበሮ የጎንደር ዓውራ በሃል ነው። አነባበሮ በዬቤቱ የሚገኜው የሐምሌ አምስት ነው። ከኑግ፣ ከተልባ በቅጡ ባልቦካ ሊጥ ይዘጋጃል። የጎንደር ባህል ውቅያኖስ ነው። ሰሞኑን ሐምሌ 5/2014 በመንፈሳዊ እና በገሃዱ አለም ሁነት ታስቦ ውሏል። እኔ የሥላሴም ልጅ መሆኔ ብቻ ሳይሆን የአጋይስተ አለሙ አገልጋዮቹ አራትዓይናማ የመላከብርኃናት የልጅ ልጅ ስለሆንኩ ሐምለ እና ጥር ሥላሴ ልዩዬ ነው። በዛ ላይ ግሎባሉ የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ አብዮት ሐምሌ 5 ታክሎ እነ ዋዋ ጎቤን አስቤ፣ አነባበሮዬን እዬተቃመስኩ በጣምራ አስቤ ለአንበሳው ደግሞ ድሉን አነባበሩለት አቡዬ። የአቡዬ መንፈስ ቅዱስ። እንኳን ደስ አለህ የአቡዬ ምርጥ። " ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። " ከእትዬ ትንፋሽ መኖር ያገኜሁት ነው። ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 18/07/2022 የዬኔታዋ ፋና። ~~~~~~~~~~~ ከንፍታሌም ቤተ ተዋህዶ ያገኜሁት መረጃ ነው። ትልላች ትንፋሽዬ መኖር የአቡዬ ልጅ ታምራት ቶላ " ሰሜን ሸዋ ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ከ 110 አመት በላይ እድሜ አለው። በአሁኑ ወቅት ምዕመናኑ በአፈር የተሰራውን...