በቦርቅቅ ቀልድ፤
የአንባርጭቃ እንፉቅቅ።
„ሰነፎች ግን ጥብበንና ተግሳጽን ይንቃሉ።“
(ምዕራፍ ፩ ቊጥር ፯ )
ከሥርጉተ©ሥላሴ
(11.07.2018)
(ከገዳማዊቷ ሲዊዝ።)
ጠቅ ጠቅ ብትክት
በቀቅ በበቀን ብርክርክ
ሰክሰክ ፍርክርክ፤
ሸክሸክ ቅልሽልሽ
ፈቅፈቅ ሽውድውድ፤
ተክተክ ሙርቅርቅ
ብቅብቅ በጥልቅ ድብልቅልቅ
ጥወልውልልልልልልልል ....
ብንብን ትድለቅ
ትንትን ትቀልድ
በቦርቅቅ፤
የዙርግንብ ያልተገራ ቅጥ
የጆፌ ቅይጥይጥ
የአንባርጭቃ እንፉቅቅ።
- · ሥጦታ ለልቆች ልቅ።
- · ሰ ዓት። መንፈቀ ሌሊት 01.27
- · ቀን 11.07.2018
ኢትዮጵያዊነት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር!
የኔዎቹ ኑሩልኝ።
ማለፊያ ጊዜ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ