እንትንኛ!
እንትንኛ!
„አላዋቂዎች ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና
ሰነፎችም ቸልተኛ መሆን ያጣፋቸዋልና።“
(ምሳሌ ምዕራፍ ፩ ቊጥር ፴፪)
ከሥርጉተ ©ሥላሴ
(11.07.2018)
(ከገዳማዊቷ ሲዊዝ።)
እንትንኛ
እንቶንኛ
የከትከት ሁነኛ።
ምንትሶኛ
ቅብጥርሶኛ
የከትከት ማህበርተኛ።
እንቶ ፎንቶኛ
ዝልቦኛ
ቀበኛ
የከትከት ዘበኛ።
ቀማኛ
መስቃኛ
ዕለትኛ
የከትከት ዞበኛ።
· ሥጦታ ለልቆች ልቅ።
· ሰ ዓት። መንፈቀ
ሌሊት 01.18
· ቀን 11.07.2018
·
ኢትዮጵያዊነት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር!
የኔዎቹ ኑሩልኝ።
ማለፊያ ጊዜ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ