የእኛ አሳዬ። "➔የሚገርመኝ እኮ 12 ሺህ ፋኖ መታሰሩ አይደለም፡፡

ንኳን ወደ በቡሽ ብሎግ በሰላም ጣችሁልን።

"የቤትህ ቅናት በላኝ።"

 

የእኛ አሳዬ።


 

 

"የሚገርመኝ እኮ 12 ሺህ ፋኖ መታሰሩ አይደለም፡፡

በአማራ ክልል ውስጥ ሆነው አማራን የሚታገሉ ኦነጎች፣ ሸንጎዎች፣ ኮሚቴዎች... በብልጽግና እገዛ አቅማቸውን አጠናክረው ሲወጡ መመልከቴ እንጂ

የሚያናድደኝ እኮ... የወልቃይት ማንነት በብአዴን አማካኝነት ለገበያ መቅረቡን መረዳቴ አይደለም፡፡

መላው አማራ ለወልቃይት ሕዝብ በጀት የሚለቀቅበትን፣ በወለጋ የሚኖሩ ወገኖቹ ደግሞ እረፍት የሚያገኙበትን ቀን ሲጠብቅየደቡብ ወሎን ዞን ለሁለት የሚሰነጥቅ…. ሰቆጣን ከአማራ ጉያ የሚነጥቅ…. አዊን- ከጎጃም፣ ጭልጋን- ከጎንደር የሚያራርቅ…. ሸዋን ከፊንፊኔ ጋር የሚሰለቅጥ…. እንደ አጠቃላይም የአማራ ክልልን ከካርታ ላይ የሚፍቅግዙፍ ፕሮጀክት በትሕነግ ተረቅቆ፣ በብልጽግና ጸድቆ፣ በብአዴን ተቋራጭነት ወደ ተግባር ምዕራፍ መሸጋገሩ እንጂ….

ይሄን የረዥም ጊዜ ፕሮጀክት ታዲያ በቀላሉ ማክሸፍ የሚቻል ቢሆንም፣ ከእያንዳንዱ መፍትሔ ስር ብአዴን የተባለው የጎጥ ኮንትራክተር ‹‹ችግር›› ሆኖ ስለሚከሰት ብዙ ማውራቱ እርባና የለውም፡፡"

 

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

19/07/2022

አማራነቴ ፍካልኝ የእኔ አድዮ አብብልኝ!

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።