#ጊዜ #ይዳኛል።

 #ጊዜ #ይዳኛል። 

 

ለተመሳሳይ ዓላማ እና ፍላጎት እዬሠሩ የሚለያዩ ነገ ይገናኛሉ። ኢብን ፍላጎት እና ዓላማቸው የተለያዬ የሆነ እንኳን አብረው የሚሆኑበት አጋጣሚ ይፈጠራል። 

አሁን በህልም ይሁን በዕውን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በአንድ መስመር ይሆናሉ ብሎ ማን ያስባል? ግን ሆኖ አዬን። ነገ ደግሞ ሊለያዩ ይችላሉ። 

ስለዚህ #አቅማችሁን #አታባክኑ#ውስጣችሁን #አታቁስሉ። ጊዜ ይዳኛል። መቼውንም #ከመርኽ እና #ከዕውነት ጋር ቁሙ። ጤና #የሚሰጠው#ጊዜም የሚቆጥበው ይኽው ነው።

 መረጋገሙም ጥሩ አይደለም። ነገ እነሱ ይገናኛሉ። የኢትዮጵያ የፖለቲካን ባህሪ ከውስጡ አጥኑት። ልታደርጉት የሚገባው ቁምነገር የእኔ ለምትሉት #ድጋፋችሁን መቀጠል ነው። ዴሞክራሲ መርሁም ይኼው ነው።


ሥርጉትሻ 024/07/17

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።