ልጥፎች

ጭካኔ ሞገስ አይደለም።

  ጭካኔ ሞገስ አይደለም። ጭካኔ ክብር አይደለም። ጭካኔ የሚያስቀና አይደለም። ጭካኔ የአስተሳሰብ ድህነት ነው።  ጭካኔ ኋላቀርነትም ነው። ጭካኔ የአስተሳሰብ እድገት #መጫጫት ። በምንም መሥፈርት፤ በምንም ሁኔታ ከሰው ልጅ ህሊና #ርህርህና #እንዲመንን - #እንዲሰደድ መፍቀድ ሰማያዊው፤ እዮራዊው #ምርቃት እንዲነሳ መፍቀድ ነው።  እዮራዊው ምርቃት ሲነሳ #ባዶነት ይታጫል። ባዶነት ደግሞ ትውልድን አገርን #ሰብል #አልቦሽ ከማድረግ ውጪ ምንም ዓይነት ፋይዳ አይኖረውም።  ጭካኔ ሰው የተፈጠረበትን #ሚስጢር ፈቅዶ #ማፍሰስ ነው። እራስን #መቅደድ ። እራስን ሰብዕና ፈቅዶ እና ወዶ ማህበ #ዙ መቀዬርም ነው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ኑሩልኝ ማህበረ ቅንነት። ሥርጉትሻ 28/07/024

#ሰንበትን #ለርህርህና።

ምስል
  #ሰንበትን #ለርህርህና ።        ክብሮቼ ኑሩልኝ። አሜን። እህት ሥርጉትሻ 28/07/024

#ድንጋጤ ከእኛ ሲቀር #ምርቃት፦ ፡#ዊዝደምም ፦ይተናል። #ሰዋዊነት መጠጊያ ያጣል። #ተፈጥሯዊነት ይመንናል።

ምስል
  # ድ ንጋጤ ከእኛ ሲቀር # ምርቃት ፦ ፡ # ዊዝደምም ፦ይተናል። # ሰዋዊነት መጠጊያ ያጣል። # ተፈጥሯዊነት ይመንናል።   ለ መሆኑ # ቅኑ ጎፋ እንዴት አደረ ?   # ደጉ ጎፋ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል ? # ጭምቱ ጎፋ እንዴት እና እንዴት እዬሆነ ይሆን ? # አስተዋዩ ጎፋ በምን ሁኔታ ላይ ይሆን ? # ምራቁን የዋጠው ጎፋ እንደምን መሽቶ እዬነጋለት ይሆን ? # ርግብዬ ጎፋን እርግብዬ እመቤቴ ድንግልዬ እባክሽን ???   እ ናንተስ ማህበረ ቅንነት እንዴት አደራችሁ ? ለዚህ ነው እኔ ርህራሄ የነጠፈበት የኢትዮጵያ ፖለቲካን በሚመለከት ተፈጥሯዊ፤ ሰዋዊ # ቲም ከምንም ዓይነት የፖለቲካ ድርጅት ጋር ንክኪ የለለው፦ ከሳይለንት ማጆሪቲው ውስጥ የተውጣጣ # ሩህሩህ # አጽናኝ ኢትዮጵዬን ይምራት ብዬ እምሞግተው። ኢትዮጵያም ህዝቧም አጽናኝ፦ አይዟችሁ ባይ ልጅ ስለሚያስፈልጋት። የኢትዮጵያ ችግር ከአክቲቢስት፤ ከአንድ ጋዜጠኛ፤ ከአንድ ፀሐፊ፤ ከአንድ የፖለቲካ ድርጅት፤ ከተወሰኑ የሙሁራን ስብስብ በላይም ነው ብዬ እምሞግተው። ለ ኢትዮጵያ ልኳ ያልሆነ # መጨካከን ነው ኢትዮጵያን እዬመራት የሚገኜው። ፋክክሩም የትኛው ጭካኔ ከዬትኛው ይበልጣል፤ ብዙ መወድስ ለማን ዘነበለት ነው። ጭካኔ ተመክሮ ሆኖ እዬተቀናበት ? የመታመማችን ዓይነቱ ወዘተረፈ። ለዚህ እኮ ነው ጥቂት ሰባዕውያን ብርቃችን ድንቃችንም የሆኑት። መርዳት መራራት ማዘንም ያስወግዛል። ተፎካካሪ፤ # ተጠማኝ ፤ ተቀናቃኝ፤ ተዋህጂ፤ ተቃዋሚ የሚባለውም ከጭካ