"ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ..."
ከሥርጉተ ሥላሴ 03.07.2018
(ከገደማዊቷ ሲዊዘርላንድ።)
„ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን
በፊታቸው እንዳታደረጉ ተጠንቀቁ።“
„የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ ፮ ቁጥር ፩“
እርሾ ነስቶ ሲደነፋ-ሲያንኮራፋ ዘመን የሰጠው ዶፍ
ሲቀርፍ …
… ሲዘርፍ
ሲወርፍ …
… ሲሞተልፍ
ሲነድፍ …
ሲናደፍ
… ሲልፍ
ጎርፍ … የሚወርፍ
ጥርቅምቃሚ -ጥንዝል- ዝንጥል፤ እንኮፍ- ሸንኮፍ።
· ተጣፈ ... ታህሳስ 4 ቀን 2001 ዓ.ም ሲዊርላንድ
· ለህትምት የበቃ በተስፋ መጽሐፍ።
· እርእሱ ጎርፍ… የሚወርፍ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ