#መትነን

 የሰው ልጅ ዕውነትን ገፍቶ ስለምን ዕብለትን እንደሚያስጠጋ አይገባኝም። #እንዲገባኝም #አልፈቅድም። ለምን? በወናነት መኖር ስለማልሻ። ዕብለት እኮ #ቀፎ ነው። ዕብለት #ወናነት እኮ ነው። ምን አለኝ የሚለው አለው አይዋ ዕብለት? #ብን #ትን ብቻ። የነጠፈም ነው። ለአደራም፤ ለትውልድ ቀርቶ ለራሱም #መትነን ነው ነገረ ስራው። ሥርጉ2024/06/15

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።