Traumhaft. ቅኒት ሆይ! እንኳን ቀናሽ። ተመስገን።
Traumhaft. ቅኒት ሆይ! እንኳን ቀናሽ። ተመስገን።
ሲዊዝ እና ኡንጋር ጨዋታቸውን አሁን አጠናቀቁ። የሲዊዝ እግር ኳስ ብቃት ልዩ ነበር። ሲዊዞች በመከላከል ላይ የሚያተኩሩ ጨዋታቸው ፍፁም ሰላማዊ ነበር። ዛሬ አራት ደቂቃ ላይ ነው ባለ ቢጫ ነበር የሆኑት።
ጨዋታቸው በተለይ የመጀመሪያ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አግሬሲብ ነበር። የቲም ወርኩ፤ ቅንጅቱ የተሟላ ነበር። በመከላከል ሳይሆን ማጥቃት ተኮር ነበር። ከትናንቱ የስኮትሽ እና የጀርመን የመክፈቻ ጨዋት ይልቅ ዛሬ ሞቅ ያለ ጥሩ ፋክክር ነበረው። አርቱም ሳቢ ሆኖ ነው አገኜሁት።
በጨዋታው አራት (4) ቢጫ፥ ለበርካታ ጊዜ የማዕዘን ምት ሲዊዞች አግኝተው ነበር። በነገራችን ላይ የሲዊዝ ጎል ጠባቂም #ምስጉን የተረጋጋ እና ጠንካራ ከሚባሉት ውስጥ ነው።
አዬ ድንቡልቡልዬ ሚሊዮንን በፍቅር ልትነጂ የተፈጠርሽ። ታድለሽ! ድለቃው ፌስታሽ ኢቬንትሽ። ምሩቅ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
15/06/2024
#ኳስዬ የማቱሳላን ዕድሜ!
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ