#አማራነት #ወንጀል #አይደለም።

 


#አማራነት #ወንጀል #አይደለም።
 
ለዓላማቸው #የማይሰበሩ ሳተናወች። ዕውነት ይምራኝ ብለው የፈቀዱ #የብዕር #ትጉኋን አማራነታቸው ብቻ ያሳሰራቸው #የነፃነት ዓራት ዓይናማወች። ያልተበገሩ የማይበገሩም። የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ፀረ አማራ አስተዳደር ፊት ለፊት የሞገቱ ደፋሮቹ።
አይዟችሁ ውዶቼ እንደ ደመነ አይቀርም ይበራል - ይፈካል።
አማራነት ወንጀል አይደለም።
ግን የእኔ ውቦች እንዴት አደራችሁልኝ?
ሥርጉ 15/06/024

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።