ታግቶ ያለው ሰባተኛ መጽሐፌ።

 

 

 ታግቶ ያለው ሰባተኛ መጽሐፌ። አጋቾች ቆላልፈው ሳይፈቱት ተነኑ። ቀሪወች ጥገኛ??? እኛም በገዳማችን ተቆጥበን ዕድሜ ለአጤ ፌቡ አለን። ዝቅም መንጠራራትም ሳያሰኜን። ጎንደሬወች ባለ ቅኔወች ናቸው። "ልክን ማወቅ ከልኩ ያደርሳል ይላሉ። " ሆንበት። አለንበት። አለንለት ለቅኔያችን።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።