#ነፍስ ይማር።
ሟቹ አርቲስት ጌታቸው እጅጉ ዬአዲስዬ የልደቴ ልጅ ነበር። ከ15 ዓመት በጥበብ ውስጥ ቆይቷል፤ ፊልም ቤት በትርጉም ሥራ አተኩሮ ይሠራ ነበር። ከ60 በላይ በፊልም ሥራ ተግቶ ሰርቷል። በሃይማኖቱም ጽኑ እንደሆነ ተገልፆዋል።
በአዲስ አድማስ በአምደኝነት ሠርቷል። ከ4000ሺህ በላይ መፃህፍት በቤቱ እንደሚገኝ የጊዜ ዘገባ ይገልጸዋል። 14 ሺ መፃህፍት ማንበቡ ተገልፆል። በበጎ ተግባርም ይሳተፍ እንደነበር ዘገባው ገልፆል። ዘገባው የጊዜ ሚዲያ ነው። ከሚዲያ ላይ እንደተረዳሁትም ግልጽ እና ቀጥተኛ ሰብዕና እንደነበረውም ተረድቻለሁኝ።
ለቤተሰቡ - ለሚወዱት - ለሚከተሉት ሁሉ እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጣቸው። አሜን።
ልብ ይሰብራል 60 ፊልም ሰርቶ የሚበላውበ አጥቶ በችግር ምክንያት ሞተ(@gizemedia1974)Ethiopia|Elisa Degenet|25 August 2024
26.8.2024
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ