የአዲሲቱ አትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በዶር አብይ ዙሪያ መግለጫ አወጣ!
ዛሬ ትንሽ ቀለል አለኝ። „እንደ ጠቢብ የሆነ ሰው ማን ነው? ነገርንስ መተርጎም የሚያውቅ ማን ነው?“ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ 20.08.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። Action is everything! Blessing! ተመስገን ብዬ ልጀምር፤ ዶር ኦባንግ ኢትዮጵያ ሜቶ የኢዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መስራች እና መሪ ዛሬ አንድ መግለጫ በዶር አብይ አህመድ ዙሪያ አውጥቷል። ከ እንግዲህ መተኛትም በወጉ መመገብም ይችላለሁኝ። አድራሻው ያልታወቀ መከረ የተሸከመው ተስፋ እጅግ አሳሳቢ ነበር። ይህ መቼም ለእኔ እንደ ልዩ ሽልማት ያህል ነው ያዬሁት። ምክንያቱም አቶ ኦባንግ አቅም ስላለው እሱ ከተጋ አንድ ጭብጥ ላይ ይደረሳል ብዬ አስባለሁኝ። አሁን ተስፋ ማድርግ ይቻላል። ከአግታው ለማስወጣት። በጤንነታቸው ዙሪያም አቅም ያለው ጫና ለመፍጠር። ያው የውጩን ኢትዮጵያዊ ዜጋ በማስተባበር እረገድ ሃላፊነት ከተሰጣቸው ሦስት ኢትዮጵውያን መካክል ዶር ኦባንግ ኢትዮጵያ ሜቶ አንዱ ነው። እሱ የእኔን አቋም ይዟል። ይህ መቼም ያልጠበቅኩት ነገር ነው። ምክንያቱም ፕ/ አለማርያም ባ፤ፈውም „አክ ወሬ“ የሚል አውጥተው ነበር ከሰሞናቱም ያንኑ የሚያጠናክርም ጽፈዋል። በእንግሊዘኛም በአማርኛም ተተርጉሟል። የቀደመውን እንዲያውም ዓለምአቀፉ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ 100% እርግጠኛ አደረገኝ፤ ፌክ ወሬው በዜ...