ዕብለት ተደርሮ።
ምሬት። „ቃልህን ወደ ደመናት ታነሳ ዘንድ ትችላላህን።?“ መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፴፰ ቁጥር ፴፬ ከሥርጉተ©ሥላሴ 08.09.2018 ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ። ልታነጋ የመሸብህ … የሞት ቀጠሮ በስሌት ተቀምሮ ነገን አሳምሞ በሃሞት ተሮሮ ዕውነትም ተማሮ እንዲህ ተክኖ አሮ የሽንገላ አውራ ዶሮ፤ ስላቅን ሰንዝሮ የዝበት መርዶን ድሮ የዕብለት ድርድር በቀረርቶ ተደርሮ። https://www.youtube.com/watch?v=AhlL80R74h4 Ethiopia: የኢንጂነር ስመኘው ሞት ዝርዝር የምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ !! [ እራሱን አጠፋ ?] ድንቄም ስንታዬን መግለጫ፤ ለኮሜዲነት ይልቅ ይመቻሉ የፖሊስ ኮሚሽነሩ …. · ሥጦታ ለምስክኔታ ሙያዊ የሚዛን ርትህ። ዕውነት ስተፈጠር ማዬት ሽው አለኝ።