ዕብለት ተደርሮ።
ምሬት።
„ቃልህን
ወደ ደመናት ታነሳ ዘንድ ትችላላህን።?“
መጽሐፈ
እዮብ ምዕራፍ ፴፰ ቁጥር ፴፬
ከሥርጉተ©ሥላሴ
08.09.2018
ከገዳማዊቷ
ሲዊዘርላንድ።
የሞት
ቀጠሮ በስሌት ተቀምሮ
ነገን
አሳምሞ በሃሞት ተሮሮ
ዕውነትም
ተማሮ እንዲህ ተክኖ አሮ
የሽንገላ
አውራ ዶሮ፤ ስላቅን ሰንዝሮ
የዝበት መርዶን ድሮ
የዕብለት
ድርድር በቀረርቶ ተደርሮ።
Ethiopia:
የኢንጂነር ስመኘው ሞት ዝርዝር የምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ!! [እራሱን አጠፋ?]
ድንቄም
ስንታዬን መግለጫ፤ ለኮሜዲነት ይልቅ ይመቻሉ የፖሊስ ኮሚሽነሩ ….
- · ሥጦታ ለምስክኔታ ሙያዊ የሚዛን ርትህ።
ዕውነት
ስተፈጠር ማዬት ሽው አለኝ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ