ለጨለማው ሳጅን በረከት ስምዖን የጋዜጠኛ ፋሲል ልዩ ስጦታ¡ እንዲህ ይሰለቅ!
እንኳን ደህና መጡልኝ። ዳ ዋ ። የማጅራት ገጽ። „ከመልካም ሽቱ መልካም ሥም፤ ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን ይሻላል።“ መጽሐፈ መክብብ ፮ ቁጥር ፩ -፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28.01.2019 ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ። የአማራን ብሄርተኝነት ተጋድሎ የወለደው ይህ ቅኔ እንጂ ጨለማው ሳጅን በረከት ስምዖን አይደሉም! · መነሻ። https://www.youtube.com/watch?v=9FVkFDLDj1g ESAT News In Depth The End Of Bereket Simon January 24,2019 · እፍታ። ጤና ይስጥልኝ የኔዎቹ ደህና ናችሁ ወይ? አቶ ወንድም ልጅ ፋሲል የኔአለምስ እንዴት ነህ? ውዶቼ ...