ልጥፎች

Ethiopia: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛቻና የእመኑኝ ጩኸት 07/02/2019

ምስል

Ethio 360 Zare Min Ale Tue 02 July 2019

ምስል

ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ስለ አማራ መደራጀት

ምስል

ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ከእስር ከወጡ በኋላ | ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ Brigadier General ...

ምስል

"አሁን ከእጃችን በጎ ነገር ገብቷል፤ ስልጣኑ የህዝቦች ሆኗል።" ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ

ምስል

‹‹የአማራ ጥያቄ የዲሞክራሲ እና የኅልውና ነው፡፡ አማራ በክልሉም ውስጥ ሆኖ የኅልውና ችግሮች አሉበት››

ምስል

ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ዛሬ ህዳር 30 በጎንደር በነበረው ስብሰባ የተናገረው አስደናቂ ሙሉ ንግግር

ምስል

ልዑል እግዚአብሔር ዞግ ስሌለው ፍትህን፤ ርትህን ከእዮር እንጠብቃለን በተጠንቀቅ!

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ መጡልኝ።  ልዑል እግዚአብሔር ዞግ ስሌለው ፍትህን፤ ርትህን ከእዮር እንጠብቃለን በተጠንቀቅ! „ከንቱነትን እና ሃሰትን የሚጠብቁ ምሕረታቸውን ትተዋል። ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፱“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 02.07.2019 ከእም ዝምታ ሲዊዚና። እንዴት አደራችሁ የኔታዎቼ? ደህና ናችሁ ወይ?   አንድ መንግሥት ቶላርንስን መርሁ ካለደረገ ቶለሬት የሚያደርግ ህብረተሰብ ለመፍጠር ይሳነዋል። በዚህም ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወድቀዋል። ፈተናውን ለማለፍ አልተቻላቸውም። የሚገርመው እና የሚደንቀው ቶለራንስም ኢትዮጵያ ውስጥ በዞግ የተመደበ መሆኑ ነው።  አሁን ፈጣሪም እንደዛ እንዲሆን እዬተፈለገ ነው። የአቤቱ ጌታ ሆይ! የአቶ ጃዋርን መንገድ ጠብቅልኝ አቤቱታም አለበት። የአቶ ጃዋር ሎሌዎችንም አባራክትልኝም የሱባኤው መባቻ ነው። መልስ ግን አለኝ። አይሰቡት!!!!!!!!!!! ለሰከንድ የአቶ ጃዋር መንፈስን ያቀርብኩ ዕለት ሞቴን እመርጣለሁኝ። የኢትዮጵያ ጉድጓድ ስለሆነ። ከዛሬው የባሰ ነገ ደርቆ እዬመጣ ነው። ይህን ማሰብ ለተሰናቸዋም አዝንላቸዋለሁኝ። ቅርፊቱ እንጂን የፖለቲካውን ግንድ ለማግኘት ማስተዋሉን ሰጥቶ ለሽ ካሉበት ቢያንስ እንዲነቁ እጸልያለሁኝ። ሁሉ ነገር ከመሼ ከሆነ ግን „አሞራው በረረ ቅሉም ተሰበረ“ ይሆናል። እራሱን ችሎ በተነሳበት አዲስ ራዕይ ይጓዛል በሚል የሰጠነው አቅም ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈለን እያዬነው ነው። በአገር ውስጥ መፈናቀል ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኗ አልበቃ ብሎ በፖለቲካ ግጭት ሊሂቃን እንደ ቅጠል የረገፉበትን ትዕይንትም እያስተናገደች ነው። በዚህ ላይ ራህቡ፤ በዚህ ላ...

Ethio 360 Zare Min Ale Mon 01 Jul 2019

ምስል

Amhara Nen / New Ethiopia Amharic Music 2018 (Official Video) - አማራ ነን አ...

ምስል

Ethio 360 Biruk with Ermias Legesse 01 July 2019

ምስል

Ethiopia: ርዕዮት|| የአጣሪ ያለህ... የኦዴፓ ጠቅላይ ፖለቲካ... የብአዴን መግለጫ... || Reyot 6/...

ምስል

ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ በእነእስክንድር ነጋ የባህር ዳር ጉዞ ስለተፈጠሩ ሁኔታዎች ያስረዳል | Ethiopia

ምስል

“በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ የደረሰው አሳዛኝ ክስተት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚመለከት ነው።” - ዶ/ር ዮሃንስ...

ምስል

Ethiopia: መረጃ - እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት... | Hiber Radio Interview with Kalki...

ምስል

Ethio 360 Biruk with Habtamu on Current Issues 30 June 2019

ምስል

Ethiopia: ርዕዮት|| የስልክ ቅጂ * የኦዴፓ ጅምላ እስርና የህወሃት ድጋፍ || Reyot 6/29/19

ምስል

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት አማራው ህዝብ ላይ የሚካሄደው ሴራን መንግስት እንዲ...

ምስል

Temesgen Desalegn: ጥብቅ መረጃ - ድንቄም መፈንቅለ-መንግስት | የተመስገን ደሳለኝ ትንታኔ | ODP...

ምስል

Love Nature and Principle Delegations, Part Eleven

ምስል