ልጥፎች
2ኛው አይንሽ ይብራልሽ ሲሉኝ !! ቢቀርብኝ አልኩኝ!! #Donkey tube #challenge #lifestyle #...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Intense Fighting to gain control on Gonder | Update from Fano forces abo...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Latest Updates from the Amhara region | Amhara Fano recruiting fresh com...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Live Fano vs ENDF Battlefield Update from Amhara | TDF division movement...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Top-Secret Alliance Plan of TPLF: Will TPLF stand With Amhara Fano Force...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Regime's forces leaders bold move, refuse to arrest Amhara youth | Fano...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Latest Updates from the areas in Amhara where ENDF Soldiers Deployed
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Latest Updates from Battlefield | Several refuse to fight against Fano f...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Heavy Fighting going on in the vicinity of Woldiya | Video of Fano Forces
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Fano vs ENDF: Today latest Battlefield Update from all fronts of Amhara ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ከመስከረም 5/2011 ዓም ጀምሮ አዲስ አበባ ለኦሮምያ ገፀ በረከት ተስጥታለች ስል ተረብ የሚመስላቸው ነበሩ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ከመስከረም 5/2011 ዓም ጀምሮ አዲስ አበባ ለኦሮምያ ገፀ በረከት ተስጥታለች ስል ተረብ የሚመስላቸው ነበሩ። ከእኔ ጋር የዘለቁ ጥቂቶች እንደሚያውቁትም ከሁሉ ተለይቼ የዘመኑ የፖለቲካ ባህሬ የገዳ ወረራ፤ የገዳ መስፋፋት፤ የገዳ አስምሌሽን፤፦የገዳ ዲስክርምኔሽን ነው። ጥቂቶች "ተረኝነት" ሲሉ ይህም የደፈሩ ናቸው የሚናገሩት እጭ ፖለቲካ ነው። በዚህ ልክ የዘመኑን የፖለቲካ ባህሬ ካያችሁት ተስፋችን ይርቃል። አቅምን በቅጡ ለማስተዳደር ይሳነናል እያልኩ አስተምሬያለሁ። ተናግሬያለሁ። ከእኛ ቤት ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ሰው አለ። ነገር ግን ፋክቱን ደፍሮ የሞገተ የለም። አሁን አቶ ሌንጮ ለታ ወጥተው ይህ የኦሮሞ መንግሥት በኢትዮጵያ ታሪክ ዴሞክራሲን ዕውን ካደረገ፤ ባህሉ ከሆነ ማህበረሰብ የወጣ እያሉ እንኳን ሥልጣን ላይ ያለው እንኳንስ የኦሮሞ ፖለቲካ የኦሮሞ ኢሊትም ስልጣን ላይ አለ ማለት አይቻልም የሚሉ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኞችን እያዳመጥኩ ነው። እኔ በታህሳስ 2019 አሁን ሥልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት እንኳንስ ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ ያሰጋል በሚል የፃፍኩትን ደጉ ሳተናው ድህረ ገጽ ሼር አድርጎት እስከ 400 ወገኖች "አዛምተውታል።" የሆነ ሆኖ ዕውነት እና ንጋት እንዲሉ ቀድሜ አያይዙን አይቼ የተናገርኳቸው ፋክቶች ሁሉ ዕውን እዬሆነ ነው። ለመሆኑ ኦሮምያ ስለ በዓሉ መግለጫ ሲያወጣ እንደ ብሄራዊ መንግሥት ለምን ሆነ ብላችሁም አልጠዬቃችሁም። አዲስ አበባ ያሉ ተቋማት ሁሉ በኦሮምያ ሥር ናቸው ሰላማዊ ሰልፋ የሚከለከለው በእነሱ ፈቃድ አለመስጠት ነው ሲባል አልተግባብቶም ነበር። ይኽው አይኑን አፍጦ መጥቷል። በደነደነ ጉልበት በጦር በታገዘ ማንአህሎኝነት። አዲስ አበቤን ማግለል፤ መጫን፤፦ባይታዋር ማድረግ ማስደረግ። ...
ሶዶ ጉራጌ ወረራ እና አስምሌሽን በኦነግ ተፈፀመበት። አፋር ላይም አፈና አለ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ሶዶ ጉራጌ ወረራ እና አስምሌሽን በኦነግ ተፈፀመበት። አፋር ላይም አፈና አለ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" #የጉራጌ ህዝብ ቀደምት እና ቁምነገር የሆነ ህዝብ ነው። #የጉራጌ ማህበረሰብ ኢትዮጵያን ከመሠረቱ በኽረ ማህበረሰብ አንዱ ነው። ጉራጌ ጭምት፤ ትሁት፤ ትጋት፤ ጥንካሬ ብርታት እና ቅንነት የተሰጠው ጨዋ ህዝብ ነው። ጉራጌ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ፈላስፋም ነው። በቤተሰብ አስተዳደርም ጤናማ እና ተፈጥሯዊ ሥርዓትን የሚከተል ድንቅ ህዝብ ነው። ጉራጌ ህይወቱ፤ ትንፋሹ ሥራ ነው። ባህሉ የሥራ ተቋም ነው። በጎራጌ ማህበረሰብ ጭምትነት የምንማርበት እንጂ የምናፍርበት ምንም አይነት የሥነ ምግባር ጉድለት ወይንም ግድፈት አይቼ አላውቅም። ብዙ ነገር ያለው፤ ብዙ ነገር ማድረግ የሚችል ሆኖ በልኩ የሚኖር ትምህርት ቤት የሆነ ማህበረሰብ ነው። በጉራጌ ውስጥ ያለው ጥንካሬ ምንጩ ኢትዮጵያዊነት ነው። ኢትዮጵያ ትቅደምልኝ የሚል ቅን ክቡር ህዝብ ነው ጉራጌ። የጉራጌ ህዝብ አሁን ግን በጣም ችግር ውስጥ መሆኑን እያዳመጥኩ ነው ግፋ ከተቻለ። ውሃ ለጠዬቁ ባሩድ አልበቃ ብሎ አሁን አስምሌሽን እዬተፈፀመበት ነው። ዲስክርምኔሽንም እዬተካሄደበት ነው። 10 ቀበሌወች በመንግሥት ሙሉ ፈቃድ ሰሞኑን ተወሯል። መወረር ብቻ ሳይሆን ያልታዩ፤ ያልተደመጡ ፋሺስታዊ ብቀላ እንደተፈፀመበት መገመት ይቻላል። የጉራጌ ልጆች ሊቃናት እና ሊሂቃን ዝምታቸው ግን ያስፈራል። በዚህ የመዋጥ የመሰወር አደጋ ዝምታው ይጨንቃል። ቢያንስ ሎቢ ላይ መትጋት እንደምን ያቅታል። ሰላማዊ በሆነ መልኩ ማህበራዊ ሚዲያ ላይም የህዝቡን ጉዳት ማሳወቅ ከእያንዳንዳችን በግል ከሁሉም በጋራ ይጠበቃል። ይህን ትጉህ፤ ንቁ ለኢትዮጵያ ልቅና ልዕልና ሰፊ ድርሻ ያበረከተ ህዝብ በቁጥሩ ማነስ ምክንያት ቸል ሊባል አይ...
ምንጃር ሸንኮራ አውራጎዳና የሰባዕዊ መብት ጥሰት፤ የተፈጥሯዊነት ቅጥቀጣ። 3000 ተፈናቃዮች የተጠለሉበትን ልቀቁ ተባሉ፤ በቀያቸው ያዘመሩት ጤፍ እና ማሽላለእንሰሳት መኖ በግፍ ስለመዋሉም ዜናወች እዬተደመጡ ነው። አጣሩት።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ምንጃር ሸንኮራ አውራጎዳና የሰባዕዊ መብት ጥሰት፤ የተፈጥሯዊነት ቅጥቀጣ። 3000 ተፈናቃዮች የተጠለሉበትን ልቀቁ ተባሉ፤ በቀያቸው ያዘመሩት ጤፍ እና ማሽላለእንሰሳት መኖ በግፍ ስለመዋሉም ዜናወች እዬተደመጡ ነው። አጣሩት። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" በምንጃር አውራ ጎዳና ላይ በግፍ በኦሮምያ ልዩ ልዩ ኃይል እና በፌድራሉ ሠራዊት የተፈፀመው ግፍ ቀጥሏል። 1) ነዋሪወችን አፈናቅለው የነፍስ ወከፍ ንብረታቸውን በአደባባይ ዘርፈዋል። 2) ነዋሪወች የዘሩት የማሽላ እና የጤፍ አዝመራ ልክ እንደ ግጦሽ መሬት ላይ እንዲቀር ዘመቻ ተከፍቶበታል ይላል ዘገባው። 3) ነዋሪወች ወደ ቀያቸው ሊመለሱ ቢፈልጉም የፌድራሉ ሠራዊት አግዷቸዋል። 4) ነዋሪወች የተጠለሉበት የመልካ ጅሎ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለትምህርት ስለሚፈልግ 3000 ተፈናቃዮች መጠለያ ማጣታቸውን ተገልጧል። 5) ተፈናቃዮችን እስከ አሁን አንድም የግብረ ሰናይ ድርጅት፤ ሰባዕዊነት የሚሰማው ግለሰብ አልጎበኜንምማለታቸው ተደምጧል። እሩህሩሁ ረፕ/ ሲሳሳይ በመታሰራቸው ባሊህ ባይ አለማግኜታቸውን አዳምጫለሁኝ። ተፈናቃዮች የመልካ ጅሎ መጠለያ ለመደበኛ ትምህርት ተፈልጎ ሥራ ሲጀምር ቀጥታ የጎዳና ተዳዳሪ ይሆናሉ ማለት ነው። ይህንን ሥርአቱን አበክረው የሚደግፋ ሚዲያወች ጉዳያቸው ሆኖ ሲሞግቱ አልተደመጠም። ይልቁንም ብልጭልጭ ጉዳዮችን እያገነኑ ይህን አይተው ኖረዋልን እያሉ ሲያለዙ፤ ሲያባጭሉ፤ ጭካኔን ሲያበረታቱ አስተውላለሁኝ። ፕሮፌሽናል ጋዜጠኞች ሳይቀሩ ለጭካኔ ድጋፊ ሲሰጡ ከመስጠት በላይ የሚያሳዝን ነገር የለም። የሆኖ ሆኖ የምንጃር ሸንኮራ የአውራጎዳና ምንዱባን ማን አላቸው? ማንስ ይድረስላቸው። የኢትዮጵያ ሰብአዊ ኮሚሽንስ ቢበዛበትም ጫናው ባሊህ ሊለው ይገባል ባይ ነኝ ይህን ያፈጠጠ የወረራ፤ የአስም...
የዜግነት እርቦ እና ሲሶ የለውም። የደቡብ ልጆችም ወገኖቻችን ናቸው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የዜግነት እርቦ እና ሲሶ የለውም። የደቡብ ልጆችም ወገኖቻችን ናቸው። እራስነት ይጠዬቅ። እኔነት ይፈተሽ። እኔ ሰው ነኝ። ሰውነት የተለያዩ መለኪያወች ይኖሩታል። መጀመሪያ ግን ቅቡል ሊሆን የሚገባው ጉዳይ እኔ በፈጣሪ በአላህ አምሳል የተፈጠርኩ ሰው ነኝ ብሎ ማመን እና ዕውቅና መስጠት ይገባል። ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሰውነት የመኖሩ ጊዜ የተገደበ ሁሉም ከመኖር ጋር እንደተገናኜ ሁሉ ከመሞት ጋርም ሊገናኝ እንደሚችል መቀበል ይገባል። ይህ የመኖር እና የማለፍ ጊዜ በሁሉም ለሁሉም የሚደርስ ነው። ከሞት የሚያመልጥ የለም። ለሁሉም እኩል የተሰጠው ነው። ጊዜውም አይታወቅም። ለዚህ የኩንትራት ጊዜ የክፋ ነገር ጫካነት ግን ስለምን ለምን ያስፈልጋል? ሲወለድ እልል ተብሎ የተቀበልነው የሰው ልጅ በታቀደ ሞት ስለምን መኖሩ ይቀማል? ስለምንስ በድህነት ለመኖር ሰላሙ ይታወካል። መኖሩ ስለምን ይስተጓጎላል? ለሥልጣንም፤ ለወንበርም ምንም የማያሰጉ ሠርቶ አዳሪ ባተሌወች ባዕላት በመጡ ቁጥር ስለምን መኖርን እንዲፈሩት፤ መኖርን እንዲሰጉት ይደረጋሉ? ድህነታቸው ላይበቃ፤ በጉስቁልና መኖራቸውላይበቃ እዬተደበደቡ ለምን ወደ እስር ይጋዛሉ? እኮ ለምን? ትናንት በአዲስ አበባ የሆነው አሰቃቂ ድርጊት ነገ በሁሉም ከተሞች ይህ ጨካኝ ሥርዓት እስከ ቀጠለ ድረስ መከራው ቀጣይ ይሆናል። የዜግነት ሲሶ እና እርቦ የለውም። የደቡብ ልጆችም ሠርቶ አደሮች ወገኖቻችን ናቸው። ዝም አንልም። እጅግየሚገርመኝ የጠቅላይሚር አብይ አህመድን ሌግዠሪ ጉዞ፤ ሽርሽር ዓመት ይዞ እስከ ዓመት የጫጉላ ሽርሽር ዘጋቢወች ይህን መሰሉን በገፍ ድኃ አንይ ተብሎ የሚካሄደውን የእግዚአብሄር ፋጡር ድብደባ፤ ረገጣ፤ ባይታወርነት ሲያወግዙ አይደመጡም። በአቤ ቱኩቻው በጣም ነው እኔ እማዝንበት። ቅንጡ...
በኢትዮጵያና በቀድሞዋ ዩጎስላቪያ ዘርን መሰረት ያደረገ የጥፋት ፌዴራሊዝም ላይ በማተኮር የተደረገ ውይይት
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
LIVE 🔴 ኦነግ ሸኔ ሶዶ (ጉራጌ) ዞንን ተቆጣጥሯል፤ ጉራጌነት አደጋ ላይ ነው|| ኢሬቻ ባሕል ወይስ ሃይማኖት? ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ካህናቱን ዒላማ ያደረገው ግድያ እና ብልጽግና || ታቦቱን ከመንበሩ፣ ካህኑን ከደብሩ ለማጥፋት!!! || ጉራጌን ወ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች