#በውራጅ #ርዕዮት ...
የኢትዮጵያ ቀናት #ዕንባ #እዬለቃቀሙ ፦ የትውልድን ተስፋ #በደቡ እዬቀሙ ምሾ እዬዘማመሩ ……… ስንት #ዘመን #ገድለው #ቀጠሮ #ቆጠሩ ? ጨቀጨቅን #በዕዳ እዬጨቀጨቁ፦ በመግደል አዋዜ፦ በዋይታ--------------- እያዜሙ፦ #በውራጅ #ርዕዮት እዬዘመዘሙ፦ ከርቤ በወረፋ #እዬደቋቆሱ ፦ ሳቅነ `ቀባብረው፤ #ሰኔል አሳፈሱ፦ #ቹቻነን - ደገሱ። ዕድሜህን - ዘራርፈው #ዘርን አፈለሱ፦ #ነገን #አፈሰሱ ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 19/02/2025 05.55 ቢንተርቱር ሲዊዘርላንድ።