#በውራጅ #ርዕዮት ...

 

የኢትዮጵያ ቀናት #ዕንባ #እዬለቃቀሙ
የትውልድን ተስፋ #በደቡ እዬቀሙ
ምሾ እዬዘማመሩ ………
ጨቀጨቅን #በዕዳ እዬጨቀጨቁ፦
በመግደል አዋዜ፦ በዋይታ--------------- እያዜሙ፦
#በውራጅ #ርዕዮት እዬዘመዘሙ፦
ከርቤ በወረፋ #እዬደቋቆሱ
ሳቅነ `ቀባብረው፤ #ሰኔል አሳፈሱ፦
#ቹቻነን - ደገሱ።
ዕድሜህን - ዘራርፈው
#ዘርን አፈለሱ፦
 
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
 
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
19/02/2025
05.55
ቢንተርቱር ሲዊዘርላንድ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?