"ላም እረኛ ቢቆጣ ምሳው ራቱ ይሆናል።"
አንድ ቀን ለቀረው የምክክር ኮሚሽን ጉባኤ
የትኛውም ተቋም፤ የትኛውም ድርጅት፤
የትኛውም ቡድን የምክክር ኮሚሽኑን
ከማምጣት በስተቀር እርምጃው አትራፊ
አይደለም።
ጉዳዮችን መሞገት፤ ቅሬታን በተደራጀ ሁኔታ
መግለጽ።
የራስ ደህንነትን መጠበቅ። ከትርፍ ንግግር
መቆጠብ ይገባል።
አትራፊ ውሳኔ አይደለም። ከራስ ጉዳት በስተቀር
ውብ የእንቅልፍ ጊዜ እመኛለሁኝ።
See less
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ