በሴት የፖለቲካ ሊሂቃን የነበረው ተስፋዬ ወደ መቃብር እያሰኘው ነው።
እንኳን ደህና መጡልኝ በሴት የፖለቲካ ሊሂቃን የነበረው ተስፋዬ ወደ መቃብር እያሰኘው ነው። „የሞቱ ዝንቦች የተቀመመውን የዘይት ሽቱ ያገሙታል፤ እንዲሁም ትንሽ ስንፍና ክብርን ያጠፋል።“ መጽሐፈ መክብብ ፲ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 08.05.2019 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። እውን ይህ ጽናት በምን ሁኔታ ተጠለፈ? ድምጽ አልባዋ የአማራ እናትም ልጇ ...