ልጥፎች

ከህዳር ዝናብ እና ከኩታራ መሪ ያልዳነች አገር መኖሯ ቀራኒዎ ነው።

ምስል

ማዕዶተ ተናኜ ምን እናድርግ ኢትዮጵያ አለቀች።

ምስል

የመቃብር ሥፍራው አብይዝም በቃው!

ምስል

የፍቅር ተፈጥሮ ቁጥር አይደለም።

ምስል

ሐዲዱን ያልሳተው የእነ ሺመልስ ባቡር. . .|| “ከጃል መሮ ይልቅ ሺመልስ ያስፈራኛል”

ምስል

ኢትዮጵያ ዜግነት የሌለባት አገር።

ምስል

ውሸትም ዘመን ሰጥቶት ጠቅላይ ሚኒስተር አገኜ።

ምስል

ዬዘመኑ ማገዶዎች።

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   ዕለተ ማክሰኞ ማዕዶተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ሕይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17)   ማዕዶተ ይግቡ ባለቤት የሌላቸው ሰብዕናዎች፤ ተቋማት፤ ባህርያት፤ ትውፊትወትሩፋት፤ ተቋማት የሚቃኙበት ዕለት ነው። ባለቤት የሌላቸው ቁምነገሮች አሉ። ሲፈጠሩ ሰብዕናቸው ለቁምነገር የተፈጠሩም ግን ባለቤት የሌላቸው። ማገዶዎች። ትናንትም ዛሬም አቶ እስክንድር ነጋ ካቴና ላይ ነው። ትናንትም ዛሬም አቶ ስንታዬሁ ቸኮል ካቴና ላይ ነው። ትናንትም ዛሬም ወ/ሮ ቀለብ ስዩም ካቴና ላይ ናት። የሚገርመው ካሳዶጃቸው ጋር አብረው ነው የታሠሩት። የእስኬው ህሊና አንፖል ይመስላቸዋል። የሆነ ሆኖ እንዲህ እንሱ ይመጋዳሉ የሌሎች ሰብዕና ካቴና ያልነካቸው ሰብዕናዎች መወድስ ይሆናሉ።   በእነሱ አቅም መጤ ሰብዕናዎች ይከብሩበታል፤ ይነግሡበታል፤ ይጵጵሱበታል። ግፉን ማዬት እንዲህ ከውስጥ ይገባል። እልፍኝ ሰርትህ እልፍኝህ ሲዘረፍ። ለዛውም በስልት እና በጥበብ ሳታስጠጣ። ውስጥን ይከረክራል። ሌላውን ማታለል ይችል ይሆናል። እኔን ግን አይታሰብም። ሂደቶችን ሁሉ ከውስጤ ነው እምከታተላቸውና።     እነሱ ዘመናቸውን፤ ወጣትነታቸውን፤ ትዳር ጎጇቸውን ገብረው ዕድሜያቸው በካቴና እንዲህ ያርጋል። አሁን ደግሞ ወ/ት አስካለ ደምሌ ተጨምራለች። ውስጥን ይመረምራል። ስለሆነም ዛሬ የገጣሚ የባለቅኔ ክቡር ደበበ ሰይፉን ግጥም እነሱን ስለገለጠልኝ አቅርቤዋለሁኝ። በትክክል ይህ ቅኔ ይገልጸዋል። ደጉ እጬጌው ሂደት የሚገርሙ፤ እራስን የሚፈታትሽ ስርንቅ...

Eine Frau ist primär Lehrerin.

ምስል
    „Viele stehen wider mich auf,  viele sagen von meiner Seele“ PSALM 3 /2- 3   ·        Eine Frau ist primär Lehrerin. Ja, eine Frau ist primär Lehrerin. Ich habe eine gründliche Wahrheit.   In Gesellschaft ist die Familie das grundlegende System. Das soziale Leben wird als erstes in der Familie erlernt. Das heisst, die Familie ist eine Leben Schule. Wer die Familie am Funktionieren hält, sind die Frauen und deshalb sind Frauen in erster Linie Lehrerinnen.   Auch sozialen Leben sind die Frauen bestimmend. Ohne Frauen gibt es keine sozialen Beziehungen, denn sie organisieren erfolgreich das sozial Leben, und ohne Frauen das Leben ist trocken. Die Zukunft hängt von den Frauen ob, weil jeder Mensch in der Familie seine ersten Erfahrungen macht. Ja, das stimmt …..     ·        Frauen sind ….   Frauen sind herzlich Frauen sind die Quelle des Glücks Frauen sin...

#እንኳን ደስ አለህ ቦረና! ኢትዮጵያም ታድለሻል። አይዞሽ!

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   እንኳን ደስ አለህ ቦረና! ኢትዮጵያም አለልሽ!   ዕለተ ሃሙስ ማዕዶተ አሰጋሪ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ።   " የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል " ( ምሳሌ ፲፯ ቁጥር ፱ )   # እንኳን ደስ አለህ ቦረና ! ኢትዮጵያም ታድለሻል። አይዞሽ ! # ዛሬ ማዕዶተ አሰጋሪ የፀጋዬ ቀን ነው።   ኢትዮጵያ ያለችበትን ምስቅልቅል አስቤ፤ ልዩ የውስጤ ሊለው የሚችል ልጅ ማግኜቱን ሳስብ እፅናናለሁ። ብላቴው አልሞተም። እራሱን ተክቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ድንግሉ መንፈሳቸው የጠቅላዩን ቢሮ ሲናጥ አስተውላለሁ። ምልከታዬንም አቀርባለሁኝ።   # ዬጠቅላይ ሚኒስተሩ ቤተ መንግስት ንጠት የላይኛው በሰጠን የእኛነት ድንግል ልዑል ምክንያት ነው። ደንግጠዋል።   ታስታውሱ ከሆነ አብይዝም፤ ለማይዝም ጉዲናይዝም ሌንጮይዝም በቀለይዝም ጃዋርይዝም ታዬይዚም አራርሳይዚም ህዝቃኤልዚም ጉዳቸው ፈላ ብዬ ከደን አድርጌ ፅፌያለሁ። የሆነው ይህ ነው። 1) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተወዳዳሪ ሆኖ የመጣው። ያ የፈጣሪ ቅባዕ ያለው ፀጋ በተዋህዶ አማንያን ላይ ሊኖራቸው የሚገባ ግልፅ አቋም ስለታወጀ ነበር። የኔታዋ ያልሠራችው ነበር የተከወነው። ያ የፅዋ ቅዱስ ውይይት ላይ አስታውሳለሁ አቶ ጎዳና ያዕቆብ ቢያስፈልግ " እኔ እራሴ ሄጄ ...