ልጥፎች

ሚዲያ ለበጎነትና ለእውነት ከቆመ የቅዱስ መንፈስ መሃንዲስ መሆን ይችላል። Music. Lied. Broschüre. P...

ምስል
Für die Natur der Liebe ist ein dauerhaftes Medium erforderlich. Medien für immer; Wenn er für die Wahrheit steht, kann er ein Geisteringenieur werden. Wenn die Medien für gute Taten genutzt werden, ist es ein Heiliger Geist. ሚዲያ ለበጎነት፤ ለእውነት ከቆመ የቅዱስ መንፈስ መሃንዲስ መሆን ይችላል። ሚዲያ ለመልካም ተግባር ከዋለ ቅዱስ መንፈስ ነው።

https://www.thenewhumanitarian.org/.../who-fano-inside... Who is Fano? Inside Ethiopia’s Amhara rebellion "‘I have been in the jungle, struggling for my people.’ By This is a headshot of Simon Vera, he looks at the camera and smiles slightly without showing teeth." Simon Vera

  https://www.thenewhumanitarian.org/.../who-fano-inside... Who is Fano? Inside Ethiopia’s Amhara rebellion "‘I have been in the jungle, struggling for my people.’ By This is a headshot of Simon Vera, he looks at the camera and smiles slightly without showing teeth." Simon Vera "Independent journalist and photographer in East Africa, looking for the human story in news BAHIR DAR, Amhara" For the past 20 months, Ethiopia’s Amhara region has been torn apart by a bloody conflict between federal forces and a coalition of militia known as Fano, who demand full Amhara control of all territory they regard as part of their homeland. It’s a war in which the Ethiopian National Defense Force (ENDF) has been accused of extreme human rights abuses, and indiscriminate drone strikes by the military have killed hundreds of civilians. The conflict is largely waged in the rural highlands, but Fano has also managed to penetrate urban areas – raids that have triggered a violent respons

BBC "የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ይዘት “አሳሳቢ” መሆኑን 14 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አስታወቁ"

 https://www.bbc.com/amharic/articles/cly04m7gezvo   የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ይዘት “አሳሳቢ” መሆኑን 14 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አስታወቁ   "አስራ አራት የመገናኛ ብዙኃን ነጻነት እና የሰብዓዊ መብት ላይ የሚሰሩ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ “አካሄድ እና የይዘት ግድፈቶች” እንደሚስተዋሉበት ገለጹ። ድርጅቶቹ ይህን የገለጹት የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅን በተመለከተ በጋራ ባወጡት መግለጫ ነው። “በአዋጁ ከለላ ተሰጥቷቸው የነበሩ የቁጥጥር እና ሚዛን መጠበቂያዎች በረቂቅ አዋጁ ሊሻሩ የሚችሉ መሆናቸው በእጅጉ ስላሳሰበን ይህንን የአቋም መግለጫ አዘጋጅተናል” ሲሉ መግለጫ ያወጡበትን ምክንያት ጠቅሰዋል። ድርጅቶቹ አክለውም “የአዋጁ ማሻሻያ አስፈላጊነት ላይ ገለልተኛ ጥናት ባልተደረገበት፣ በቂ የባለድርሻ አካላት ውይይትም ባልተካሔደበት ሁኔታ” ረቂቁ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ መቅረቡን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ማሻሻያ ከተደርገባቸው ሕጎች እና አዋጆች መካከል የመገናኛ ብዙሃን አዋጁ አንዱ ነበር። የአዋጁን መጽደቅ ተከትሎ “ነጻና ገለልተኛ የሚዲያ ምኅዳር ለመገንባት ከፍተኛ ተስፋ” እንደ ነበር ያስታወሱት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶቹ፤ “ለፕሬስ ነጻነትና የተሻለ የሚዲያ ሥራ መሠረት በመሆኑ አዋጁ በስፋት ተቀባይነትን አግኝቶ ቆይቷል” ብለዋል። ተቀባይነት አግኝቶ የቆየው ይህ አዋጅ “ተለዋዋጭ በሆነው የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ” ሳቢያ፤ “የሚዲያ ነፃነትን ከማረጋገጥ አንጻር የሕጉ ተፈጻሚነት በተግባር ችግሮች” እንደገጠሙት ድርጅቶቹ አውስተዋል። በስራ ላይ ያለውን አዋጅ ለማሻሻል የተዘጋጀው ረቂቅ፤ “የገለልተኛ ጋዜጠኝነ

RLI "The Amhara Insurgency: External Influences and the Evolving Geopolitical Landscape in Ethiopia"

  https://lansinginstitute.org/2024/11/11/the-amhara-insurgency-external-influences-and-the-evolving-geopolitical-landscape-in-ethiopia/ The Amhara Insurgency: External Influences and the Evolving Geopolitical Landscape in Ethiopia November 11, 2024   "The conflict in Amhara poses a serious threat to Ethiopia’s fragile stability. It not only challenges the federal government’s authority but also risks deepening ethnic divisions, which could have far-reaching implications for the country’s political future . If not addressed through meaningful dialogue and reforms, the conflict could escalate into a broader crisis, jeopardizing Ethiopia’s unity and security. The latest fighting between Ethiopian National Defense Forces and the Fano militia, which has left several people dead, began after a decision by the army and the Amhara regional government to continue “law enforcement operations” in the area until “peace is restored”. The Amhara fighting began in 2023 when the Et

"CPJ urges Ethiopia to commit to press freedom during UN human rights review" November 11, 2024 5:00 AM EST

  https://cpj.org/.../cpj-urges-ethiopia-to-commit-to.../ "CPJ urges Ethiopia to commit to press freedom during UN human rights review" November 11, 2024 5:00 AM EST "The Committee to Protect Journalists calls on Ethiopian authorities to accept and implement recommendations on improving press freedom conditions and guaranteeing the safety of journalists during the United Nations’ upcoming review of its human rights record. Earlier this year, CPJ submitted a report assessing Ethiopia’s press freedom and journalist safety record from 2019, as part of the country’s Universal Periodic Review (UPR) scheduled for November 12. During the UPR, the United Nations Human Rights Council peer reviews the human rights record of a country, and considers recommendations on how a country can better fulfill its international human rights obligations. CPJ’s report to the U.N. detailed the arbitrary detention, physical violence, harassment, and severe legal restrictions Ethiopian journalist

Alemneh Wasse ለዛሬ ሰበር የለንም!ልባችን ተሰብሯል!!

ምስል

"52 አመት በሀኪምነት አገልግያለው" - ኘ/ር ማለደ ማሩ | Prof. Malede Maru | Season 2 Epis...

ምስል

BBC "በሰሜን ጎጃም በድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ 50 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ" የምስሉ መግለጫ, ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል የተባሉትን አካባቢ"

  https://www.bbc.com/amharic "በሰሜን ጎጃም በድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ 50 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ" የምስሉ መግለጫ, ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል የተባሉትን አካባቢ የሚያሳይ ካርታ 8 ህዳር 2024, 07:14 EAT በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ በተፈጸመ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ህጻናትን እና ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ጥቃቱ ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም. ከወረዳው ዋና ከተማ ዱርቤቴ 40 ኪሎ ሜትር ገደማ በምትርቀው አርጌ (ዝብስት) በተባለች ታዳጊ ከተማ በተከታታይ ሦስት ጊዜ መፈጸሙን እማኞች እና ነዋሪዎች ገልጸዋል። ጠዋት 1፡10 አካባቢ በከተማዋ ገበያ አካባቢ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት እና ጤና ጣቢያ ላይ ጥቃቱ እንደተፈጸመ እማኝነታቸውን ለቢቢሲ የተናገሩ የአካባቢው ነዋሪዎች፤ “ከልጅ እስከ አዋቂ ያለቀበት” ነው ብለውታል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ስለ ጥቃቱ ጥቆማ እንደደረሰው ጠቁሞ መረጃ እያሰባሰበ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግሯል። በድሮን ጥቃቱ መረብ ኳስ ይጫወቱ የነበሩ ልጆች፣ ለሽምግል እና የተቀመጡ ሰዎች፣ ህክምና ላይ የነበሩ እናቶች፣ የጉልበት ሠራተኞች፣ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ እና እርሻ ቦታ ላይ የነበሩ ሰዎች ሰለባ እንደሆኑ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ጥቃት የደረሰባቸው ሦስቱም አካባቢዎች በቅርብ ርቀት ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች የጠቆሙ ሲሆን፤ ቢቢሲ አካባቢዎቹ ከ300 ሜትር ራዲዬስ ባነሰ ርቀት እንደሚገኙ በካርታ እና በሳተላይት ምሥል አረጋግጧል። ከጥቃቱ አንድ ቀን አስቀድሞ የድሮን ቅኝት እንደነበረ ለማመልከት “አየሯ ስትዞር ነበር” ያሉት ነዋሪዎች ጥቃቱን “ከተ

የፍቅርን ተፈጥሮ የሚያበረታቱ መዳረሻወች። Zugang, die die Natur der Liebe fördern.

ምስል

«በአማራ ክልል አራት ካምፖች “ለጅምላ ማሰሪያነት” መዋላቸውን አምነስቲ አስታወቀ

  https://www.bbc.com/amharic/articles/ce9gxlvyyzro «በአማራ ክልል አራት ካምፖች “ ለጅምላ ማሰሪያነት ” መዋላቸውን አምነስቲ አስታወቀ በአማራ ክልል ለአንድ ወር በዘለቀው “ የዘፈቀደ እስር ” የተያዙ “ በሺዎች የሚቆጠሩ ” ነዋሪዎች በዳንግላ፣ ኮምቦልቻ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞች እንዲሁም በጭልጋ ወረዳ በሚገኙ ጊዜያዊ የእስር ካምፖች ውስጥ እንደሚገኙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። አምነስቲ፤ “ ኢትዮጵያ ለአገራዊ፣ ለአህጉራዊና ለዓለም አቀፋዊ የሰብአዊ መብት ግዴታዎች ግድ የለሽ ወደመሆን አዲስ ምዕራፍ ገብታለች ” ሲል ወቅሷል። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህንን ያለው ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለውን “ የዘፈቀደ እስር ” በተመለከተ ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 27 ፤ 2017 ዓ . ም . ለሁለተኛ ጊዜ ባወጣው መግለጫው ነው። ተቋሙ፤ በክልሉ እየተፈጸመ ያለውን እስር እና የእስረኞች አያያዝ በተመለከተ ከእስር ካምፖች የወጡ ሰዎችን ጨምሮ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን አካላት እንዳነጋገረ በመግለጫው ላይ ተጠቅሷል። አምነስቲ፤ እስሩን አስመልክቶ ባደረገው ጥናት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች በሚገኙ አራት የእስር ካምፖች ውስጥ እንደሚገኙ እንደደረሰበት አስታውቋል። “ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባደረገው ጥናት፤ ግብረ ኃይሉ በመላው አማራ ክልል የሚገኙ አራት ጊዜያዊ የእስር ካምፖችን በሺዎች በሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች መሙላቱን አረጋግጧል ” ሲል በጥ