ሃዲድ።
ከሥርጉተ © ሥላሴ (sergute selassie)።
ምነው አሁን ቃሌ ቢፃፍ! ምነው በመጸሐፍ ውስጥ ቢታተም! (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፲፱ ቁጥር ፳፫)
መታነቅህ ከፋኝ ባውም ከረፋኝ። ትታያለህ ገኃድ
ባለ እውነት መንገድ -----!++! የትንት
የዛሬ ~~~~ የነገም ነህ ሃዲድ፤
የዕንባ ወገን ዘመድ።
ባለቤት ያለው ድምጽ - ለባለቤቱ ባለቤት የሚሆንበትን ዘመን ያምጣ - አባታችን። አሜን!
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ