መልካም #የእረፍት ጊዜ። አሜን።
መልካም #የእረፍት ጊዜ። አሜን።
«የሰው ልጅ መንገድ ያዘጋጃል፤
እግዚአብሄር ግን መንገዱን ያዘጋጃል።»
(ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)
ለተከበሩት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለነበሩት ለክቡር ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና ለቲማቸው #መልካሙን ሁሉ ይገጥማቸው ዘንድ እመኛለሁኝ። የአሜሪካ መንፈስ #ከግሎባል ዜጎች ጋር በአመዛኙ #የተሳሰረ ነው። ነገረ አሜሪካ #አያገባኝም ማለት የሚቻል አይመስለኝም።
#የሰብዕዊ #መብት #ረገጣ፥ ወይንም #የሚዛን #መዛባት ሲገጥም #ሲከፋን #አቤት የምንለው ወደ እነሱ ነው። #ታላቅ #ታናሽ ሳይለዩ #በራቸው #ለሁላችንም #እኩል ክፍት ነው። ቲማቸውም #የከበሩ የሰውን ልጅን #የሚያከብሩ ነበሩ። #ያደምጣሉም። ይህ መቼም #መሰጠት፤ #መቀባትም ነው። እግዚአብሄር ጨምሮ #ይባርካቸው። አሜን። #እግዚአብሄር #ይስጥልኝ። #አመሰግናችኋለሁም። #ብዕሬ #ሳትደመጥ ቀርታ #አታውቅም እና!
Sergute©Selassie
20.01.2025
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ