#ሰላምን የሚገልጽ #ቃል #አልተፈጠረም።

 

 
 May be an image of 2 people, the Oval Office and text
በዚህ አፍላ የሽግግር ጊዜ #የጋዛ እና #የእስራኤል #ተኩስ #አቁም
#የእስረኛ እና #የታገቱ መከረኞች #ንጹህ #አየር #መተንፈስ እጅግ #ተስፋ #ሰጪ ጅምር ነው። 
 
#ተመስገን። መጨረሻውን ያሳምረው። #የጦርነት #መጨረሻም ፈጣሪ አምላክ፤ አላህ ያድርገው። አሜን።
 
«የሰው ልጅ መንገድ ያዘጋጃል፤
እግዚአብሄር ግን መንገዱን ያዘጋጃል።»
 
(ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)
Sergute©Selassie
20.01.2025
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።