ልጥፎች

የሰማያዊ ፓርቲ የቆራጣ የኮፒ ራይት ሩጫ ተረኛ ነው ለፍጥጫ!

ምስል
የጢባ ጢቦ የኮፒ©ራይት ሽሚያ እንደ ተለመደው። „የነጎድጋድህ ድምጽ በአውሎ ነበር፣ መብረቆች ለዓለም አበሩ ምድር ተናወጠች ተንቀጠቀጠችም። ምዕራፍ 72 ቆጥር 18 ከሥርጉተ ሥላሴ 18.07.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።) ·        የእነ ጭልፊት ነገር ሞትለፍ ነው። https://www.youtube.com/watch?v=TZZCmLn_XTo Ethiopia: የኢትዮጵያ ሰንደቀ አላማ መሀል ላይ ያለዉ አርማ እንዲቀየር ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ የዕውነቱ ዕንብርት በሚዛን! https://www.satenaw.com/amharic/archives/59868 ሰንደቅ አላማና የአማራ ህዝብ ስሜት – ንግሱ ጥላሁንና ቢቢሲ …. ( አያሌው መንበር ) ·        ልሙዱ አቋራጭ። ሌብነት እንደ ትልቅ የፖለቲካ ስልትና ስትራቴጅ እዬተለመደ መጣ። እኔ በሌላ ድርጅት እንዲህ ዓይነት ኩነት አይቼ አላውቅም። ሰምቼም አላውቅም። ምክንያቱም አነሰም በዛ የፖለቲካ ድርጅት ፈጣሪዎች ሃሳብ ይዘው ነው የሚነሱት እንጂ ሃሳብ ካለው እጣዳለሁኝ ብለው አገር ሲያምሱ እና ሲያተራምሱ ተገጥሞ አይታወቅም። የአማራ ተጋድሎ እንደ መጣ በዚያው ሰሞን ተጨማሪ የራዲዮ ጣቢያ ተከፈተ የቅንጅትን መንፈስ እንጠራለን ተብሎ „ትሳንኤ ራዲዮ“ ትንሳዬ ራዲዮ ቅንጅንትን የደገፈ እና በፅኑ የረዳ ራዲዮ ዝግጅት ነበር፤ እኔም ለተወሰነ ጊዜ እርጅን ብለውኝ ሰርቼ ነበር። አሁን ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ የሰሞኑ አቤቱ ሰማያዊ ጥድፊያ ደግሞ ይሄው ነው። ሰማያዊ አዲስ አስቂኝ ጉዳይ ለኢት...

ምክትል ጠ/ ሚር አቶ ደመቀ መኮነን ሥልጣናቸው ላይ ናቸውን?

ምስል
አቶ ደመቀ መኮነን ምን ይሠራሉ? ለዚህ እንኳን አይሆንም? „ሕዝቡን ግን እንደ በጎች አሰማራቸው፤ እንደ መንጋም በምደረ በዳ መራቸው።“ አማራ ፍዳ ይሄ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። (መዝሙር ምዕራፍ ፸፯ ቁጥር ፶፪) (ከሥርጉተ ሥላሴ 18.07.2018) (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።) ·        እግዚዖ የፍትህ ያለህ?! https://www.satenaw.com/amharic/archives/60823 ዐቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱት ክስ ሊቋረጥ አይገባም ሲል ተከራክሯል (ጌታቸው ሺፈራው) ትናንት ቀን ላይ ይህን መረጃ ሳተናው ላይ አገኘሁት፤ ግርም ብሎኝ ዝም ብዬ ተመለከትኩት። እርዕሱን ብቻ። ቀድሞወንም ቢሆን አማራ ከዛ ጣጠኛ ግንቦት 7 ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ነበር። ምኔ ብሎ? የወያኔ ሃርነት ትግራይ የበቀል ቁርሾውን በምን ያወራርደው። ዕንባ ትውልድን ካበረከተ፤ መሬት እንደ ተባረከች ከቀጠለች እዬር እራሱ ተጠያቂ ይሆናል። ምክንያቱ ፈጣሪ ስለፍጥረቱ ቀናተኛ ስለሆነ። የወያኔ ሃርነት ትግራይ  አማራን ለማራድ ምን ድርሰት ይምጣለት? በአማራ ሥም የተደራጀ የለም ማለከኪያ። ስለዚህ ህብረ ብሄረ ከሆኑትም አማራን ምርጥ እያደርጉ የግንቦት 7 መለዮ አለበሱት። እናም አማራ በሌለበት፤ ባልኖረበት ጉዳይ አካሉን ገበረ፤ ወጣትነቱን ገበረ፤ ተፈጥሮውን ገበረ፤ ሥነ ህሊናውን ገበረ፤ ትውልድን ገበረ።  ይህ ድርጅት ግንቦት 7 ማለቴ ነው ባይፈጠር ከቶ በማን ተመካኝቶ አማራ የልዑል እንግዚአብሄርን የቀራንዮን መከራ ወይንም የዘመነ ሂትለርን ኦሾትዝ ፋሽታዊ ጭካኔ በምን ስበብ ይሟሽ ነበር። የሚገርመው ከፍተኛው የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ...

"አማራ ማለት እዬሞተ የሚባዛ ጀግና" ወጣት አውነቱ ታዘበው።

ምስል
አማራነት የዘር ሀረግ ነባቢት እንጂ የድርጎ ችሮታ አይደለም። „ከወደዱትም አላሳጣቸውም፤ መብላቸውም  ገና በአፋቸው ሳለ፣  የአግዚአብሄር ቁጥ  መጣ፣ ከእንርሱም ከፍ ያሉትን ገደለ፤  የእስራኤልን ምርጦች አሰናከለ።“ (ምዕራፍ ፸፯ ቁጥር ፴፩) ከሥርጉተ©ሥላሴ 18.07.2017 (ከውቢቷ ሲዊዝሻ)   የሚገርመኝ ግን ይህን የሰሙ የብአዴን አማራር እንዴት እንቅልፍ ወስዷቸው አንደ አደሩ ነው የሚገርመኝ። እነኝህ ወጣቶች ወደ ፈላስፋነትም ይወስዳቸዋል።  ሙሁሩ ወጣት አቶ እውነቱን ታዘበው እንዲህ ይለናል። „ከፊትም ከኋዋላም ጊዮርጊስ ብቻ ነው ያለኝ። አማራ ማለት እዬሞተ የሚባዛ ጀግና፤ ዝቅ ብሎ ከፍ ያለ፤ ተሸንፎ ግን ያሸነፈ ህዝብ ነው! „ አጅግ ሳሰሁላቸው ለወጣት ብርሌው አስራት ወጣት ላይችሉህ ደሜ፤ ወጣት አለነ አገኘሁ፤ ተሰማ ካሳሁን ስጋቴ አንድ ነገር እንዳያስደርጓቸው ነው። በመኪና አደጋ ወይንም በምግብ ብክለት። መቼም አላዛሯ ኢትዮጵያ መከራዋ ብዙ ነውና። ስክነታቸው፤ እርጋታቸው፤ ድፍረታቸው፤ የአነጋገር ጥበባቸው፤ የችግሮችን ዓይነት ከመሰረቱ ለማጥናት የሄደቡት መንገድ፤ የአገላለጽ ጥንቃቄያቸው፤ ቅኒያዊ ውስጣችው እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው። እንጉልቻ ላይ ላለው ለብአዴን የምክር አገልግሎት ጽ/ ቤት የከፈቱለት ይመስለኛል። ማጣሪያ ማንዘርዘሪያ ወንፊትም።    https://www.youtube.com/watch?v=ide58TYABWU Ethiopia - የዚህን ወጣት ጥልቅና ገራሚ ንግግር ያዳምጡ ~ ሁሉም የበብአዴን አባሎች ደጋግማችሁ ስሙት https://www.youtube.com/watch?v=gvQG-tvI0aE Ethiopia - የወጣቶ...