ልጥፎች
የጠቅላይ ሚር አብይ ላንቃወች ፈቃድ ተፈጽሞ ውቧን ማንጠግቦሽን አዲስዓለም ጌታነህ አሰራችሁን? አበስኩ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የጠቅላይ ሚር አብይ ላንቃወች ፈቃድ ተፈጽሞ ውቧን ማንጠግቦሽን አሰራችሁን? አበስኩ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" ዶር አብይ መላቅጡ ጥፍት ብሎወታል። የፓርክ ሥራው አለቀን??? የፕሮጀክት ማናጀር፤ የኢቤንት አስተዋዋቂነቱ ክው አለን? አሁን ደግሞ ጥበብን አያሳዬኝ ብለው ጥበብ ለካቴና ዳረንጎት እዬዳረጉ ነው። መጥኔ። ኧረ አላማረበወትም። ግን መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሚተነፈሰውን አዬር ስ ለካቴና የሚዳርጉት። የቀረ የለም። አማራ ሚስተወትን ይዘው ይቀልዳሉ። "ሲወዱ እስከ ንፍጥ ልጋጉ" ይባላል። አማራን ያነጋገረ፤ ከአማራ ጋር ቡናየጠጣ ካቴና። የአቶ በቀለ ገርባ ማኒፌስቶ በተግባር እዬፈፀሙ ነው። መቼም ማለፍ አይቀር። ሁላችንም ተጓዥ ነን። ግን ሞትን አስበውት ያውቃሉን??? የሚገርመኝ የተያዘ የተረዘዘው የሚያስረግደወ መሆኑን ነው። ግን ባለቤተወ ብቅ ይሉ ይሆን ወደ ባዕታቸው??? #እሬሳ #ያገቱ ፤ #ያሳገቱ ፤ #ቢያንስ ፈጣሪን ፍሩ ሁለታችሁም። ከመካከለኛው መቶ ክ/ ዘመን ጀምሮ አሰቃቂ፤ መራራ የሆኑ ሁነቶች ሁሉ ቤተ ሙከራዋ ኢትዮጵያ ላይ ፈፀሙ። አሁን ቀይ ሽብር ዘመን ላይ ይገኛሉ። ነገ ደግሞ የካራማራውን መከራ ናፍቆተኛ ስለሆኑ ይደግሙታል። መጥኔ። ምን አምጪ ተብላ ነው ደመግቡዋ አርቲስት በእስር እምትንገላታው? የጠሚ አብይ አንደበቶች ያ ያቃለሉት፤ ያጣጣሉት፤ እንደማይረባ ጉዳይ ያዩት አመክንዮ እሬሳ ማገት፤ እሬሳን መበቀል፤ እሬሳን ማስጨነቅ፤ በገፍ ወጭ ወራጅን በሙሉ ለካቴና ማብቃት አልበቃ ብሎ አርቲስቶች የባህሬ መግለጫ አናባቢ መሳሪያ ባልተፈጠረበት ዓለም እምታገኙትን ሰው ሁሉ ሳንሱር ማድረግ ነበረባችሁ ዓይነት ይመስላል የደማሟ አርቲስት እስር። "መንግሥት ነ...
በወጣቶቹ ህልፈት እና እስራት ፖለቲካን ሃራም ያሉ ወገኖች ከውስጣቸው እንዳዘኑ ተረዳሁኝ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
በወጣቶቹ ህልፈት እና እስራት ፖለቲካን ሃራም ያሉ ወገኖች ከውስጣቸው እንዳዘኑ ተረዳሁኝ። በተለይ ዘማርያን ሳይለንት ማጆሪቲ ውስጥ የሚገኙ ወገኖቼ። በዜናሽ እንደነገረችኝ በህይወቴ ሙሉ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲያለቅስ አይቼ አላውቅም ሁሉ አለችኝ። አስከሬን ሊሰጥ ሲገባም መታገቱ አብዝተው ለጠቅላይ ሚር አብይ አስተዳደር ይሻሻል እያሉ #ተስፋን #የሚዘግኑ ወገኖች አሁን ላይ እያዘኑባቸው ነው። የብላቴ ሎሬት ፀጋዬ "የወንድልጅ እንባው በሆዱም" እንደቀረበት ከሰጡኝ መረጃ ተረዳሁ። የማያውቁት ሁሉ አለቀሱለት፤ ሃዘንተኛውንም መለዬት አይቻልም ነበር ሲሉ ነበር የገለፁልኝ እነ በዜናሽ ተመስገን። ሥንኝም ቋጥረዋል። የፈለገው ሁሉ የሚደረግለት ወጣት ነበር አሉ። ሰፊ ቤተሰብ እንዳለሁም ሰማሁኝ። እኔ በልጅነትም ዛሬም ቁጥብ ስለሆንኩኝ ምንም አላውቅም። የትውልድ ሐረግ መረጃም አልጠይቅም። "እሳቱ ነደደ ጨሰ በዬቤቱ እንዴት ሆነሽ ይሆን የናሆም እናቱ እንዴት ሆነህ ይሆን የናሆም አባቱ እንዴት ሆነሽ ይሆን የናሆም እህቱ።" ከበዜናሽ ተመስገን። ግን ጠቅላይ ሚር አብይ ይህ የህዝብ ሃዘን ዋጋ አያወጣም ብለው ይሆን? ስለምን ሬሳቸው ማዕቀብ ተጣለበት? ምን ያደርግለወታል? ዕውነቴን ነው። ከእምዬ ሚኒሊክ ቢማሩ ምን አለ? ኧረ ልብ ይስጠወ። አሜን። ውዶቼ እንዴት አደራችሁ? እንደምን አረፈዳችሁ? እንደምን ዋላችሁ? ሰላም እደሩልኝ። አሜን። ሥርጉትሻ አገልጋይ 2024/04/24 በሦስት አራት ስንብት ይሁን።
የልጄን የዳዊት ፅጌን ዘፈን ሌላ ሰው ከዘፈነው ፀቡ ከኔ ጋር ነው…ህጻን ሔራን..ማየት ችለው እዚሁ መድረክ ላይ እ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
"ከባለቤቴ ሞት በኋላ ራሴን ስለማጥፋት ማሰብ አቆምኩ" የሔራንና ሶልያና እናት ወ/ሮ ትእግስት."ህክምናውን በልጆቹ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
መዝገበ ፀሎት በብሬል ያዘጋጁት ልበ ብርሃናማዎቹ ሔራን እና ሶልያና…ብርሃንና ጥላ ትንሽ ትንሽ ይታየናል ክፍል1. ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች