ሌሊት ሳይቀር እዬመጣ የሚታዬኝ እጅግ አሳዛኝ ገጽ።


ሌሊት ሳይቀር እዬመጣ የሚታዬኝ እጅግ አሳዛኝ ገጽ። አይዞህ ታናሼ። ድንግልዬ የቀራንዮን መከራ ታስታግስልህ ዘንድ እማፀንኃለሁ። ምርመራውን እራሳቸው ጠሚ አብይ ያደርጉት ይሆን እላለሁ። ቁጭቱ እልሁ እንቅልፍ እንደሚነሳቸውም አስባለሁ። ኢዮቤል እያሠሩ ይህን መደፈር ተረጋግተው ያሳልፋታል ብዬ አላስብም። ባህሪያቸው ተለዋዋጭ እና ቅጽበታዊ ከመሆኑ አንጣር በትዩዩ ስመትረው።
ክብረቶቼ ደህና ዋሉልኝ።
ሥርጉትሻ በነጣ አገልጋይ 2024/04/25
ጊዜ ራዲዮ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ